Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ assebpress — አዲስ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ assebpress — አዲስ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @assebpress
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.82K
የሰርጥ መግለጫ

ትኩስ መረጃ

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2022-08-07 18:51:05 https://vm.tiktok.com/ZMNgCH4uv/?k=1
302 viewsHusen Mohammed, 15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 16:45:09
ስለ ወልቃይት ጠገዴና ጠለምት እውነት የተናገሩ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል!

ከስር ያለው ፅሁፍ ጦቢያ መፅሔት 1992 ዓ/ም ያተመው ነው። ከዛ በፊት 1987 ዓ/ም ሙዳይ በተባለ መፅሔት ታትሞ የነበር ሲሆን ስልጣን ላይ የነበረው ትህነግ ወልቃይት ጠገዴና ጠለምትን በህገ ወጥ ወንገድ ነው የወሰድከው ተብሎ እውነታው ስለተፃፈበት ሙዳይ መፅሔትን ዘግቶታል። ይህን እውነታ ለህዝብ ያደረሱ ሶስት የመፅሔቱ አዘጋጆች ተሰድደዋል።

መረጃው ወልቃይት ጠገዴ፤ ጠለምት፣ አበርገሌና ራያ በህገወጥ መንገድ ነው ወደ ትግራይ የተካለሉት የሚለው መከራከሪያ የቅርብ ለሚመስላቸው ወገኖች ነው። ትህነግማ ያውቀዋል።
339 viewsHusen Mohammed, 13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 19:17:51 https://vm.tiktok.com/ZMNg2nyXD/?k=1
276 viewsHusen Mohammed, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 17:17:46 https://vm.tiktok.com/ZMNgNGsfg/?k=1 አፋር ኬላ ላይ ነጭ ይፍታሽልጥቁር ይፍታሽል ከአዲስ አባበ እስኪ ስመራ ድርስ የፈተሽው አለነበርም ነጭ አመለክ ነው በየኬላው ያገጠመው አፋር ላይ ህልውና ጉዳይ ስለሆነ ለፍተሽ የወጠው ህግ ሁሉም ላይ ተፈፃሚ ይሆናል ለዚህም ነው ነጩ ነጫጭባ ገመውን የተያዘው አፋር ኬላ ላይ የገጠመው ትልቅ ዱቡዳ ነው

ስው በስውነቱ ብቻ የሚከበርበት ክልል አፋር ለቆዳ መጎብዳድ የለም
316 viewsHusen Mohammed, 14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 16:17:19
290 viewsHusen Mohammed, 13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 16:17:15
ይህ በአፋር ሰመራ ክልል በቁጥጥር ስር የዋለ 1.2 ሚልዮን ብር ነው።የውጭ ዜጋው ብሩን በፍሬንቻ ውስጥ ደብቆ ለህውሃት ሊያቀብል ሞክሮ ነበር ተይዟል።
289 viewsHusen Mohammed, 13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 02:44:00
የአልሸባብ ሀይሎች ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ሲገቡ በሁለት አቅጣጫ ሁለት ሀይሎች ሲሆኑ የአንደኛው ሀይል መሪ አሊ መሀመድ ሀሰን ነው።
ከተገደለው የአሊ መሀመድ ሀሰን ኪስ ውስጥ የተገኘው መታወቂያ ከጎዴ ከተማ እንደወሰደ ያሳብቃል። የክልሉ አመራሮች ሊፈተሹ ይገባል የምንለው ለዚህ ነው።
26 viewsHusen Mohammed, 23:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 20:36:02 ሰበር መረጃ አሁን

የኦሮሚያው ፕረዝዳንት በመከላከያ ኮማንዶዎች ቤታቸው ተከቧል ። ቀጥታ ከቦታው በቪድዮ ይመልከቱ tiktok.com/@

123 viewsHusen Mohammed, 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 20:33:16
ሳውዲ ላይ ...
ወጣቱ ኢትዮጵያዊ አንገቱን በሰይፍ ሊቀላ ነው
===================================
* " የግድያ ወንጄል አልፈጸምኩም "
* " ወገንና መንግስት ድረሱልኝ " ብሏል
ታዳጊው አለሙ መኮንን

* ልክ ከዛሬ ሶስት አመት በፊት ሳውዲ ጅዳ የገባው ታዳጊ አለሙ መኮንን ተሾመ ምንም በማያውቀው ጉዳይ ሰው ገድለሃል በሚል ወንጄል አንገቱ እንዲቀላ በሳውዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሳኔ ተላልፎበታል።

ከሰአታት በፊት ከታሰረበት ወህኒ ሆኖ " ምንም አይነት የግድያ ወንጄል ሳልፈጸም ፣ አሸራም ሆነ ሲገድል አየሁ የሚል ምስክር ሳይመሰከርብኝ ገድሏል ተብዬ አንገቴ በሰይፍ እንዲቀላ ፍርድ ተላልፎብኛል። ወገኖቸና መንግስት ይድረሱልኝ " ሲል ያደረሰኝ መልዕክት ያስረዳል ።

የወጣት አሙ መኮንንን ሙሉ መልዕክት በቀጣይ ቀናት የማቀርበው ይሆናል ።

ፈጣሪ ይድረስልህ

ነቢዩ ሲራክ
ሐምሌ 29 ቀን 2014 ዓም

Share ሼር ምናልባትም ስበብ ቢንሆን መንግሥት በአስቸኳይ ልዩ ቡዱን ይላክ
154 viewsHusen Mohammed, 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 20:15:29
154 viewsHusen Mohammed, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ