Get Mystery Box with random crypto!

አቤ እና ከቤ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የሰርጥ አድራሻ: @abeenakebec
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 556
የሰርጥ መግለጫ

★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌
➠| (በዋነኝነት) ቀልዶችን
➠| አስገራሚ እውነታዎችን
➫ℱ⌾ℛ ᗅℕℽ ℂ⌾ℳℳℰℕᝨ ᴀɴᴅ ᴘᴀɪᴅ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-21 12:09:54 የ ኪያ ቁጥር 2 ፊልም አዲሱ ማጀቢያ ሙዚቃ ዳውንሎድ ማድረግ ሳይጠበቅባቹ  ከስር 'Play' ሚለው በመንካት ያዳምጡ

ኤሊያስ ተሾመ - ኪያዬ ቁ.2
Play ▷ ◉─────── 04:55
182 viewsDori Promoter, 09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 07:56:58 ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ

ሚፈልጉትን በሳምንት : በ2 ሳምንት አልያም በ ወር መርጠው ያስተዋውቁ

• የምሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች

┣➤ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ
┣➤ የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ
┣➤ ትሪትመንቶች
CONSULTANCY
┣➤ ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ

አገልግሎት እና ምርቶን እንዲሁም ቻናሎን በማስተዋወቅ አትራፊ እና ታዋቂ ይሁኑ !

ለማናገር
@doris49
1.4K viewsDori Promoter, 04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 07:56:30 የምንሰራው ጥበብ
============0940044951

1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅርዕ
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን
33.ዝናብ ለማዝነብ
34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር
35.መንፈሶችን ለማዘዝ
36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር
37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ


እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ
ስልክ 0940044951

https://t.me/+3gGB5BHowfJlNWM0
https://t.me/+3gGB5BHowfJlNWM0
1.1K views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 07:01:22 ዘበኛው & ዶክተር

በአንድ ክሊኒክ ውስጥ ዶክተሩ ለምሳ
ይወጣና ለዘበኛው ያስጠብቀዋል!
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
ዶክተሩ: ታካሚ ከመጣ ትንሽ ጠብቁ ዶክተሩ ይመጣል በላቸው (ዶክተሩ እንደ ቀልድ) የምትቸለውንም አስተናግድ!
ዘበኛው: እሺ !
ከ 1 ሰአት በኃላ.........
ዶክተሩ: ሰው መጥቶ ነበር ?

ዘበኛው: አዎ አንዱ ራስ ምታት አሞኝ ነው
ሲል (parastamol) ሰጠሁት!
ዶክተሩ: ጎበዝ ሌላስ ?
ዘበኛው: አንዷ መጥታ እየሮጠች አልጋው ላይ ተኛች!
ዶክተሩ: ከዛስ (በድንጋጤ እያየው......)
ዘበኛው: ከዛ...... ሙሉ ልብሷን አውልቃ ለ15 አመት አንድም ቀን ወንድ አይቼ አላውቅም አለችኝ!
ዶክተሩ: ከዛስ (አሁንም በድንጋጤ እያየው..)
ዘበኛው: ያው ለ15 አመት አንድም ቀን ወንድ አይታ ስለማታውቅ......
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
አይኗ ላይ የአይን ጠብታ አደረኩላት!
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
ወንዶች በዘበኛው ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ ?
@ABEENAKEBEC
1.5K views᥊᥊᥊.ꪻꫀꪀꪻ@ᥴﺃꪮꪀ, edited  04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 06:59:31 ባል ለሚስት በሞባይል መልዕክት … “ነገ ለስብሰባ ወደ ክፍለ ሃገር ስለምሄድ ከውስጥ የምለብሳቸውን ልብሶች ቅያሬ እና ሸሚዝ እንዲሁም ካልሲ በመካከለኛው ሻንጣ አዘጋጂልኝ::”
.
.
.
.
.
ትንሽ ቆይቶ እንደገና ሌላ መልዕክት “ውይ ሳልነግርሽ
እረስቼው : ባለፈው የተወዳደርኩበትን ቦታ እኮ አለፍኩ:: የደስ ደስ ያንን የእራት ቀሚስ ገዝቼልሽ እመጣለሁ::”
.
.
.

ሚስት በመልዕክት : “አረ: እስቲ ሙች በለኝ?”

ባል ከእንደገና በመልክት: “አረ ውሸቴን ነው:: የመጀመሪያውን መልዕክት እንደደረሰሽ ለማረጋገጥ ነው::”

ሚስት :.......
Join us➥ @ABEENAKEBEC
1.4K views᥊᥊᥊.ꪻꫀꪀꪻ@ᥴﺃꪮꪀ, edited  03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 06:58:16 Be Happy


ነገ ሟች ነን እና አፈር ይበላናል
ተደስተን እንኑር ምን ያስጨንቀናል
Man is mortal ይላል ፈረንጅም አንድ አንዴ
ኑሮ ከተባለ ይኖራል በዘዴ
ተረድተህ ባግባቡ ይሔንን በማወቅ
በፍፁም አትዘን ኑር ሳትጨናነቅ
መሆኑን ተረድተህ ሟች ነን ተሰባሪ
አቦ አትጨናነቅ be happy don't worry!

Join us➥ @ABEENAKEBEC
1.4K views᥊᥊᥊.ꪻꫀꪀꪻ@ᥴﺃꪮꪀ, edited  03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 06:57:52 ፍቅረኛውን ደውሎ እያናገራት ነው

ወንዱ:- ፍቅሬ

ሴቷ:- አቤት ማሬ

ወንዱ:- ለኔ ያለሽን ፍቅር በ1 ነገር ግለጪ ብትባይ በምን ትገልጪዋለሽ

ሴቷ:- እንዴ ማሬ እኔ ላንተ ያለኝን ፍቅር ሊገልፅ የሚችል አንዳችም ነገር ያለ አይመስለኝም

ወንዱ:- በአንድ ነገር ግለጪ ብትባይስ

ሴቷ:- እሺ በቃ እኔ የሞባይል ቀፎ ነኝ አንተ ደግሞ ሲም ካርድ ነህ ቀፎ ያለ ሲም ባዶ እንደሆነ ሁሉ እኔም ያለ አንተ ባዶ ነኝ
ወንዱ:- በጣም ነው የምወድሽ ብሎ ስልኩ ተዘጋ

ሴቷም ወደ ሰማይ ቀና ብላ ተመስገን አምላኬ እንኩዋን ባለ ስንት ሲም ቀፎ እንደሆንኩ አላወቀ አለች

Join us ➥ @ABEENAKEBEC
1.4K views᥊᥊᥊.ꪻꫀꪀꪻ@ᥴﺃꪮꪀ, edited  03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 06:56:48 አንዱ መላ ጠሮበት TV ሊሸጥ ይዞ ሊወጣ ሲል ድንገት አባቱ ደርሶ ቲቪውን የት እየወሰድከው ነው ሲለው...
:
Esat ላይ አሪፍ ፖሮግራም እየታየ ሳይ TV'ውን ያለህበት አምጥቼ ላሳይህ ነበር ብሎት አርፍ

┏━━━•••━━ ••• ━ ••• ━┓
Join us➥ @ABEENAKEBEC
┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛
1.4K views᥊᥊᥊.ꪻꫀꪀꪻ@ᥴﺃꪮꪀ, edited  03:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 06:56:13 ሁለት ፍቅረኛሞች አብረው እየደነሱ ነው፡፡
.
.
ወንዱ፡- ፍቅሬ አንቺን ከማግኘቴ በፊት ህይወቴ በረሃ እንደነበር ታውቂያለሽ?
.
.
.
.
ሴቷ፡- ለዛ ነው ለካስ እንደ #ግመል የምትደንሰው፡፡

Join&Share➥ @ABEENAKEBEC
1.7K views᥊᥊᥊.ꪻꫀꪀꪻ@ᥴﺃꪮꪀ, edited  03:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 06:54:50 የእብድ አናጺ

አማኑኤል ሆስፒታል ውስጥ አንዱ እብድ ፎቶ ግድግዳ ላይ ለመስቀል ፈልጎ ሚስማሩን ገልብጦ በመዶሻ ግድግዳው ላይ ለመምታት ይታገላል:: አንድ ሌላ እብድ ባጠገቡ ሲያልፍ ያየውና በሳቅ ይሞታል:: ይሄኛው እብድ ምን ያስቅሃል
ይለዋል; እሱም ዝም ብለህ ትለፋለህ የያዝከው ሚስማር እኮ የተሰራው ለዛኛው ግድግዳ ነው ብሎ የሚስማሩ ጫፍ ውደሚያሳይበት ግድግዳ አሳየው::
✭════════════✭
Join us 4 More ➥ @ABEENAKEBEC
1.8K views᥊᥊᥊.ꪻꫀꪀꪻ@ᥴﺃꪮꪀ, edited  03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ