Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅረኛውን ደውሎ እያናገራት ነው ወንዱ:- ፍቅሬ ሴቷ:- አቤት ማሬ ወንዱ:- ለኔ | አቤ እና ከቤ

ፍቅረኛውን ደውሎ እያናገራት ነው

ወንዱ:- ፍቅሬ

ሴቷ:- አቤት ማሬ

ወንዱ:- ለኔ ያለሽን ፍቅር በ1 ነገር ግለጪ ብትባይ በምን ትገልጪዋለሽ

ሴቷ:- እንዴ ማሬ እኔ ላንተ ያለኝን ፍቅር ሊገልፅ የሚችል አንዳችም ነገር ያለ አይመስለኝም

ወንዱ:- በአንድ ነገር ግለጪ ብትባይስ

ሴቷ:- እሺ በቃ እኔ የሞባይል ቀፎ ነኝ አንተ ደግሞ ሲም ካርድ ነህ ቀፎ ያለ ሲም ባዶ እንደሆነ ሁሉ እኔም ያለ አንተ ባዶ ነኝ
ወንዱ:- በጣም ነው የምወድሽ ብሎ ስልኩ ተዘጋ

ሴቷም ወደ ሰማይ ቀና ብላ ተመስገን አምላኬ እንኩዋን ባለ ስንት ሲም ቀፎ እንደሆንኩ አላወቀ አለች

Join us ➥ @ABEENAKEBEC