Get Mystery Box with random crypto!

Be Happy ነገ ሟች ነን እና አፈር ይበላናል ተደስተን እንኑር ምን ያስጨን | አቤ እና ከቤ

Be Happy


ነገ ሟች ነን እና አፈር ይበላናል
ተደስተን እንኑር ምን ያስጨንቀናል
Man is mortal ይላል ፈረንጅም አንድ አንዴ
ኑሮ ከተባለ ይኖራል በዘዴ
ተረድተህ ባግባቡ ይሔንን በማወቅ
በፍፁም አትዘን ኑር ሳትጨናነቅ
መሆኑን ተረድተህ ሟች ነን ተሰባሪ
አቦ አትጨናነቅ be happy don't worry!

Join us➥ @ABEENAKEBEC