Get Mystery Box with random crypto!

ባል ለሚስት በሞባይል መልዕክት … “ነገ ለስብሰባ ወደ ክፍለ ሃገር ስለምሄድ ከውስጥ የምለብሳቸ | አቤ እና ከቤ

ባል ለሚስት በሞባይል መልዕክት … “ነገ ለስብሰባ ወደ ክፍለ ሃገር ስለምሄድ ከውስጥ የምለብሳቸውን ልብሶች ቅያሬ እና ሸሚዝ እንዲሁም ካልሲ በመካከለኛው ሻንጣ አዘጋጂልኝ::”
.
.
.
.
.
ትንሽ ቆይቶ እንደገና ሌላ መልዕክት “ውይ ሳልነግርሽ
እረስቼው : ባለፈው የተወዳደርኩበትን ቦታ እኮ አለፍኩ:: የደስ ደስ ያንን የእራት ቀሚስ ገዝቼልሽ እመጣለሁ::”
.
.
.

ሚስት በመልዕክት : “አረ: እስቲ ሙች በለኝ?”

ባል ከእንደገና በመልክት: “አረ ውሸቴን ነው:: የመጀመሪያውን መልዕክት እንደደረሰሽ ለማረጋገጥ ነው::”

ሚስት :.......
Join us➥ @ABEENAKEBEC