Get Mystery Box with random crypto!

ዘበኛው & ዶክተር በአንድ ክሊኒክ ውስጥ ዶክተሩ ለምሳ ይወጣና ለዘበኛው ያስጠብቀዋል! - -- | አቤ እና ከቤ

ዘበኛው & ዶክተር

በአንድ ክሊኒክ ውስጥ ዶክተሩ ለምሳ
ይወጣና ለዘበኛው ያስጠብቀዋል!
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
ዶክተሩ: ታካሚ ከመጣ ትንሽ ጠብቁ ዶክተሩ ይመጣል በላቸው (ዶክተሩ እንደ ቀልድ) የምትቸለውንም አስተናግድ!
ዘበኛው: እሺ !
ከ 1 ሰአት በኃላ.........
ዶክተሩ: ሰው መጥቶ ነበር ?

ዘበኛው: አዎ አንዱ ራስ ምታት አሞኝ ነው
ሲል (parastamol) ሰጠሁት!
ዶክተሩ: ጎበዝ ሌላስ ?
ዘበኛው: አንዷ መጥታ እየሮጠች አልጋው ላይ ተኛች!
ዶክተሩ: ከዛስ (በድንጋጤ እያየው......)
ዘበኛው: ከዛ...... ሙሉ ልብሷን አውልቃ ለ15 አመት አንድም ቀን ወንድ አይቼ አላውቅም አለችኝ!
ዶክተሩ: ከዛስ (አሁንም በድንጋጤ እያየው..)
ዘበኛው: ያው ለ15 አመት አንድም ቀን ወንድ አይታ ስለማታውቅ......
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
አይኗ ላይ የአይን ጠብታ አደረኩላት!
- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -
ወንዶች በዘበኛው ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ ?
@ABEENAKEBEC