Get Mystery Box with random crypto!

አቤ እና ከቤ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የሰርጥ አድራሻ: @abeenakebec
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 556
የሰርጥ መግለጫ

★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌
➠| (በዋነኝነት) ቀልዶችን
➠| አስገራሚ እውነታዎችን
➫ℱ⌾ℛ ᗅℕℽ ℂ⌾ℳℳℰℕᝨ ᴀɴᴅ ᴘᴀɪᴅ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-12-14 22:07:53
እስቲ ይሄ የፍቅር ሳይኮሎጂ ነው የእናንተን ወይም የፍቅረኛዎትን #የመጀመሪያ ፊደል ይምረጡና ፈታ ይበሉ
151 viewsENFALOT ° , 19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 20:04:11
በቅርብ አመታት ውስጥ ብቻ ያጣናቸው ብርቅዬ ተወዳጅ ሰዎች

@abeenakebec
@abeenakebec
2.7K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, edited  17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 20:02:02 ሜሲን ሊያቆመው የሚችል ምድራዊ ሀይል የለም ይለዋል

#ልጁ :- ኧረ አትበጥረቅ የዳኛ ፊሽካ ያስቆመዋል
2.7K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 18:39:18
ልዩ  ጥቆማ
አዲስ አበባ ከተማ ላይ ምን መግዛት ይፈልጋሉ????

ከመኖርያ ቤት፣ እስከ ንግድ፣ ቤት
እናም የተለያዩ ህንፃወች  ሆቴል አፓርታማ  ባዶ ቦታ፣ የፈለጉት ሁሉም ከእኛ ጋር አለ

ከስር ያለውን ሊንክ Join በማድረግ 
በቴሌግራም ቻናላችን ሁሉንም ይመልከቱ Join
https://t.me/agentas
https://t.me/agentas
https://t.me/agentas
5.8K viewsDori Promoter, 15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 06:59:21 ቺኳ አብራኝ እንድትውል ምን ላድርግ ይለኛል...

#My_brother ፀጉሯን ደብቅባት የትም አትሄድም
Join us➥ @abeenakebec
5.8K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, 03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 06:57:45 የሲስተርን ልጅ እያስጠናሁት "በቅሎ" ለምን መውለድ እንደማትችል ንገረኝ ስለው...

በቅሎ ሲጀመር ከስሙ እንደምንረዳው እራሷ ተወልዳ ሳይሆን "በቅላ" ነው አለኝ
Join us➥ @abeenakebec
5.3K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, 03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 06:55:29 ከቤ:- እኔምልሽ ማሬ ከናንተ ትምህርት ቤት ማነው አንደኛ ሰቃይ ተማሪ?

ጫልቱ:- ኧረ ማሬ እኔ ነኛ ሁሌ በየ አመቱ እኔ ነኝ ነጥቡን ምሰቅለዉ.. ከናንተ ትምህርት ቤትስ?

ከቤ:- እኔ ነኛ ማሬ...

ጫልቱ:- ኦህህ ስገርም አንተ ግን ስንት አምጥተህ ነው ሰቃይ የተባልከው??

ከቤ:- አይ እኔ ባመጣሁት ነጥብ አይደለም ሰቃይ ተማሪ የተባልኩት...

ጫልቱ:- አና????
.
.
.
.
ከቤ:- ያው ሁሌ ጧት ጧት የትምህርት ቤታችንን ባንዲራ ስለምሰቅል ነው...
Join us @abeenakebec
5.2K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, 03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 06:54:05 የታክሲ ሰልፍ ተሰልፌ አንዱ መጥቶ አባ የታክሲ ሰልፍ ነው እንዴ ሲል

እኔ: አይ ሹፌሩ አግብቶ ምግብ ለማንሳት ቆሜ ነው
Join us4More➟ @abeenakebec
4.8K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, 03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 06:52:40 አንዱ ግሮሰሪ ውስጥ ሂሳብ አልከፍልም ብሎ ሰራተኞቹ በጠርሙስ ሲደበድቡት #ኧረ_በጊዮርጊስ... በጊዮርጊስ... ሲል
.
.
.
ጭራሽ #ጠርሙስ_ትመርጣለህ ብለው በጃንቦ
Join us➟ @abeenakebec
4.9K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, 03:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 06:44:15 እርምሽን አውጪ

አይታወቅ ብዬ የወንድ ብራንባሩ
ድንግል ነኝ እያልኩኝ ለሀገር ለምድሩ
ያቺም ስትመጣ የመጀመሪያዬ
አንቺም ስትመጪ የመጀመሪያዬ
ለዚችም ለዛችም የመጀመሪያዬ
ምናምን ምናምን ሰው ስወድ አምርሬ
እያልኩኝ መሸንገል መዋሸት አስሬ
ለራሴው ሰለቸኝ ልነግርሽ ነው ዛሬ
በይ እርምሽን አውጪ
                 እንዳይከፋሽ ፍቅሬ
አስራ ስምንተኛዬ ነው
                  ሰው ስወድ አምርሬ።                        

#ሼር

Join us//
@abeenakebec
5.4K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, edited  03:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ