Get Mystery Box with random crypto!

እርምሽን አውጪ አይታወቅ ብዬ የወንድ ብራንባሩ ድንግል ነኝ እያልኩኝ ለሀገር ለምድሩ ያቺም ስት | አቤ እና ከቤ

እርምሽን አውጪ

አይታወቅ ብዬ የወንድ ብራንባሩ
ድንግል ነኝ እያልኩኝ ለሀገር ለምድሩ
ያቺም ስትመጣ የመጀመሪያዬ
አንቺም ስትመጪ የመጀመሪያዬ
ለዚችም ለዛችም የመጀመሪያዬ
ምናምን ምናምን ሰው ስወድ አምርሬ
እያልኩኝ መሸንገል መዋሸት አስሬ
ለራሴው ሰለቸኝ ልነግርሽ ነው ዛሬ
በይ እርምሽን አውጪ
                 እንዳይከፋሽ ፍቅሬ
አስራ ስምንተኛዬ ነው
                  ሰው ስወድ አምርሬ።                        

#ሼር

Join us//
@abeenakebec