Get Mystery Box with random crypto!

ከቤ:- እኔምልሽ ማሬ ከናንተ ትምህርት ቤት ማነው አንደኛ ሰቃይ ተማሪ? ጫልቱ:- ኧረ ማሬ እኔ | አቤ እና ከቤ

ከቤ:- እኔምልሽ ማሬ ከናንተ ትምህርት ቤት ማነው አንደኛ ሰቃይ ተማሪ?

ጫልቱ:- ኧረ ማሬ እኔ ነኛ ሁሌ በየ አመቱ እኔ ነኝ ነጥቡን ምሰቅለዉ.. ከናንተ ትምህርት ቤትስ?

ከቤ:- እኔ ነኛ ማሬ...

ጫልቱ:- ኦህህ ስገርም አንተ ግን ስንት አምጥተህ ነው ሰቃይ የተባልከው??

ከቤ:- አይ እኔ ባመጣሁት ነጥብ አይደለም ሰቃይ ተማሪ የተባልኩት...

ጫልቱ:- አና????
.
.
.
.
ከቤ:- ያው ሁሌ ጧት ጧት የትምህርት ቤታችንን ባንዲራ ስለምሰቅል ነው...
Join us @abeenakebec