Get Mystery Box with random crypto!

አቤ እና ከቤ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የሰርጥ አድራሻ: @abeenakebec
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 556
የሰርጥ መግለጫ

★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌
➠| (በዋነኝነት) ቀልዶችን
➠| አስገራሚ እውነታዎችን
➫ℱ⌾ℛ ᗅℕℽ ℂ⌾ℳℳℰℕᝨ ᴀɴᴅ ᴘᴀɪᴅ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-12-16 23:18:30
​​​ የሴተኛ አዳሪ ልጅ
እነሆ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው
ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ
ይዘንላቹ መተናል። ሊያመልጦት አይገባም!!
731 viewsENFALOT ° , 20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 23:13:30
እስቲ ይሄ የፍቅር ሳይኮሎጂ ነው የእናንተን ወይም የፍቅረኛዎትን #የመጀመሪያ ፊደል ይምረጡና ፈታ ይበሉ
455 viewsENFALOT ° , 20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 21:27:15
https://t.me/Abera1021
https://t.me/Abera1021
https://t.me/Abera1021
4.5K viewsDori Promoter, 18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 06:27:15 me ሳማርር (2)

bro በጣም ደሃ መሆኔን ያወቅኩት.. እኔ ቤት የነበረች አይጥ ጎረቤት ሄዳ ስትወፍር ነው


Join us➥
@abeenakebec
31 viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, edited  03:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 00:40:09 Are you single ?
461 viewspetelare Stay true, 21:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 00:29:43 ስለ Hacking ለማወቅ

programing ለመማር

ስለ ቴክኖሎጂ ለማወቅ

የተለያዩ app ለማግኘት

ስልክ እንዴት እንደሚጠለፍ ለማወቅ


wifi password እንዴት hack እንደሚደረግ

mega byte እንዴት እንደሚሰረቅ


telegram እንዴት hack እንደሚደረግ

ሁሉንም የ technology መረጃዎች እኛጋ ያገኛሉ



ይቀላቀሉን
️ ️ ️ ️
638 viewspetelare Stay true, 21:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 20:16:22 ባልና ሚስት እቤት ውስጥ ቁጭ ብለዋል በድንገት ቻርጅ ላይ የነበረው የሚስትየው ስልክ ይጮሀል።

ባል ቶሎ ብሎ ስልኩን አንስቶ ከተመለከተው ብኃላ ወደ ሚስቱ ዞር ብሎ በንዴት

አንቺ ማነው በዚህ ሰዕት beautyfull ብሎ የሚልክልሽ ብሎ ሲጮህባት .....

ሚስት ብድግ ብላ ስልኩን ካየች በኃላ ይበልጥ ተናዳ ።

በደንብ አታነብም.....
.
.
.
ደደብ battery full ነው የሚለው።

join us➥
@abeenakebec
4.8K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 20:14:12 ሚስት ጎረቤት እንዲሰማ ድምፇን ከፍ አድርጋ.....
"ዉዴ ጥብስ ላድርገዉ ቅቅል?" ትለዋለች ባልሆዬ ደግሞ ጮክ ብሎ
:
:
:
"ፈልፍለሽ ቁይዉ"
የገባው ብቻ
Join us➥
@abeenakebec
4.4K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, 17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 20:10:55 ሁለት ጠጅ ቤቶች ጎን በጎን ይከፈታሉ የአንደኛው ገበያ በጣም ሲደራለት ሌላኛው ቀንቶ የቤቱን ስም ምን ብሎ ቢቀይረው ጥሩ ነው?
.
.
.
.
.
መግቢያው በዚህ ነው ጠጅ ቤት

Join us➥
@abeenakebec
4.2K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, 17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 20:07:29 አንድ ጓደኛችን ስክር ብሎ ቤቱ ሲገባ ሚስቱ
"ዛሬም ሰክረህ መጣህ አላበዛኸውም እንዴ" ብላ
በጥፊ አዞረችበት እንደምንም ተንገዳግዶ ከቆመ
ብሇሏ ምን ቢላት ጥሩ ነው

.
.
.
.
.
.
.
.
.
"ዞር በይ ከፊቴ እንዳልደግምሽ"


Join us➥
@abeenakebec
4.3K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, 17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ