Get Mystery Box with random crypto!

አቤ እና ከቤ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የሰርጥ አድራሻ: @abeenakebec
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 556
የሰርጥ መግለጫ

★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌
➠| (በዋነኝነት) ቀልዶችን
➠| አስገራሚ እውነታዎችን
➫ℱ⌾ℛ ᗅℕℽ ℂ⌾ℳℳℰℕᝨ ᴀɴᴅ ᴘᴀɪᴅ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-12-12 08:49:33 የጉራጌ ዘፋኞች በዘፈኑ መሀል

            "እሪሪሪሪ" የሚሉት

ለአቀናባሪው የከፈሉት ብር
ትዝ እያላቸው ነው አሉ

እኔ አላልኩም አሉ ነው

ሼር ይደረግ ሌሎችም ወደ ቻናላችን ይጋበዙ!!
ቻናላችንን ለመቀላቀል
@ABEENAKEBEC
5.7K views𝐋𝐎 亗 𝐂𝐄𝐋𝐒𝐎, 05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 08:48:05 ጀለስ ቀን ሙሉ ጫት ሲቅም ውሎ ማታ እቤት እራት ጎመን ሲቀርብለት...

 
#ቆይ_እበት_ልታስጥሉኝ_ነው_እንዴ

ኧረ ብቻህን አትሳቅ ሼር

ሼር ይደረግ ሌሎችም ወደ ቻናላችን ይጋበዙ!!
ቻናላችንን ለመቀላቀል
@ABEENAKEBEC
5.5K views𝐋𝐎 亗 𝐂𝐄𝐋𝐒𝐎, 05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 07:13:00 ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ

ሚፈልጉትን በሳምንት : በ2 ሳምንት አልያም በ ወር መርጠው ያስተዋውቁ

• የምሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች

┣➤ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ
┣➤ የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ
┣➤ ትሪትመንቶች
CONSULTANCY
┣➤ ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ

አገልግሎት እና ምርቶን እንዲሁም ቻናሎን በማስተዋወቅ አትራፊ እና ታዋቂ ይሁኑ !

ለማናገር
@doris49
5.7K viewsDori Promoter, 04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 05:56:32 ኤሊዋ ሱቅ ከተላከች 2 ሰአት አለፋት
እና ምንሼ ነው ቆየች ይቺ ከርፋፋ ብለው ሲያሟት
በሩን በርግዳ ምን ብትል ጥሩ ነው



እንደውም ከሰደባቹኝ ትቸዋለው

እና በቃ አባ ጨጓሬ ይሂድ ተብሎ
እሱም 3 ሰአት ሲፈጅ.... አሁንስ Aጭ በዛ ምናምን ብለው
በሩን ከፍተው ሲያዩት





ለ እግሮቹ ጫማ እያረገ ነው


Join us// @ABEENAKEBEC
5.8K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, edited  02:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 21:47:38 ተዋቂ ስትሆን ከሚያጨበጭቡልህ ሚሊዮን እጆች ይልቅ በውድቀትህ ጊዜ ልታነሳህ የተዘረጋች አንዲት እጅ እጅጉን በላጭ ነች!!!

@ABEENAKEBEC
2.0K views𝕞𝕦𝕔𝕙𝕖𝕣𝕚𝕕𝕦 , 18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 21:47:38 ከሚስቱ ጋር የተጣላው ጀለሴን ሳፅናናው
.
አይዞህ ተረጋጋ እስከዛው እሷ እኔ ቤት ታድራለች


@ABEENAKEBEC
2.0K views𝕞𝕦𝕔𝕙𝕖𝕣𝕚𝕕𝕦 , 18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 21:47:38 አቧራ ገብቶብኝ አይኔን ስጨፍን የጠቀስኳት መስሏት ጠቀሰችኝ... የሰፈራችን አቧራ ጥቅም ላይ ይውላል ብሎ ማን አስቦ ያቃል

@ABEENAKEBEC
1.9K views𝕞𝕦𝕔𝕙𝕖𝕣𝕚𝕕𝕦 , 18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 19:49:03 ሙዚቃ ትወዳለህ ይህ ቻናል ያስፈልግሀል
2.6K viewsDori Promoter, 16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 19:49:03 ቆየት ያሉ እና አዳዲስ የአፍሪካ እንዲሁም የባህር ማዶ Afro beat , Hip-hop, Drill, Rap, Latin ሙዚቃዎችን የሚያገኙበት

@Adiss_Music
@Adiss_Music
2.4K viewsDori Promoter, 16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 19:42:50 ቤት እንግዶች መምጣት:-

እኔ: ምግብ ይቅረብ ወይስ በቃቹ?
እንግዶቹ : አዎ ይቅረብ እስኪ
mom: (ባልሰማ) በቃኝ ካላቹ እንግዲ ምን ይደረጋል

https://t.me/abeenakebec
3.2K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, edited  16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ