Get Mystery Box with random crypto!

አቤ እና ከቤ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የሰርጥ አድራሻ: @abeenakebec
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 556
የሰርጥ መግለጫ

★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌
➠| (በዋነኝነት) ቀልዶችን
➠| አስገራሚ እውነታዎችን
➫ℱ⌾ℛ ᗅℕℽ ℂ⌾ℳℳℰℕᝨ ᴀɴᴅ ᴘᴀɪᴅ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-12-09 06:39:37 Wave መግባት ሚፈልግ ከ 2k - 10k የሆናቹ የቻናል ባለቤቶች @doris 49

WAVE TIME
            
ከ 2k - 5k
ከ 5k - 7k
ከ 7k - 10k


የChannel ባለቤቶች በጣም በታማኝነት እና ግልፀኝነት ነዉ የምንሰራዉ!!!
ለመመዝገብ➾ @doris49
                          @doris49
1.6K viewsDori Promoter, edited  03:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 06:34:51 ወያላው
ልጅ ለመጀመርያ ቀን ወያላነት ሲሰራ ውሎ ሌሊት በእንቅልፍ ልቡ “ፒያሳ..ፒያሳ..ፒያሳ” እያለ ሲጮህ ወላጆቹን ከእንቅልፍ ቀሰቀሳቸው።
እናት ካልጋቸው ተነስተው ፣ ጸጉሩን ሲያሹለት ቅዠቱን ትቶ ዝም ብሎ ተኛ።
ትንሽ ቆይቶ “አምባሳደር..አምባሳደር..አምባሳደር” እያለ ሲጮህ ፤ አሁንም እናት እየተነጫነጩ ተነስተው ትራሱን ሲያስተካክሉለት፣ ዝም ብሎ ተኛ።
ከ 5 ደቂቃ በኋላ አሁንም በቅዠት “ወሎሰፈር..ወሎሰፈር..ወሎሰፈር” ሲል ወደ ባላቸው ዞር ብለው “ምን ላድርግ? ዝም ብሎ ይቃዣል እኮ” ሲሉ ፣
ባልየው “ተይው ባክሽ! ታክሲው ሲሞላ ራሱ ያቆማል”

መልካም ቀን
Join us➲ @ABEENAKEBEC
1.5K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, edited  03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 06:32:13 ዶክተሩ

ዶክተሩ የ አማኑኤል እብዶችን ሰብስቦ እየፈተነ ነው
በብርጭቆ ውሀ አሰቀምጦ አዚ ውስጥ ዋኙ አላቸዉ
...
አብዛኛዎቹ እየዘለሉ ተደፉበት ግማሾቹ እንደውም ዳይቭ
...
...
...
ከነሱ አነዱ ግን ቁጭ ብሎ ያያል
...
...
...
ዶክተሩ፡-አንተ ለምን አትዋኝም???
....
....
እብዱ፡-አአአአይ ቢያሰምጠኝስ
Join us➲ @ABEENAKEBEC
1.5K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, edited  03:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 06:12:14 ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ

ሚፈልጉትን በሳምንት : በ2 ሳምንት አልያም በ ወር መርጠው ያስተዋውቁ

• የምሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች

┣➤ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ
┣➤ የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ
┣➤ ትሪትመንቶች
CONSULTANCY
┣➤ ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ

አገልግሎት እና ምርቶን እንዲሁም ቻናሎን በማስተዋወቅ አትራፊ እና ታዋቂ ይሁኑ !

ለማናገር
@doris49
1.6K viewsDori Promoter, 03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 23:14:14 የስልክ ቁጥሮን መጨረሻ በመጫን እድሎን ይመልከቱ
577 viewsENFALOT ° , 20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 23:01:27
እስቲ ይሄ የፍቅር ሳይኮሎጂ ነው የእናንተን ወይም የፍቅረኛዎትን #የመጀመሪያ ፊደል ይምረጡና ፈታ ይበሉ
466 viewsENFALOT ° , 20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 19:46:35 ሴቶቻችን ስልክ Save ሲያደርጉ

ናቲ ዲታው
አቤል ቋጣሪው
ሰሌ ራይድ
ቴዲ ፎከቴ
ሶላ ኮሮላ
ከድር ሞተረኛው
ሰላም ቤስቲ



Join us ➟ @ABEENAKEBEC
3.7K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, edited  16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 19:45:25 ቁልፉ እኔጋ ነው

የአማኑኤል ዶክተሮች የታካሚዎቻቸውን መዳንና አለመዳን ለማወቅ ፈልገው ጥቁር ሰሌዳ ላይ የበር ምስል ሰርተው እብዶቹ እንዲገቡበት አዘዟቸው ከዛም በኋላ ሌሎቹ በሙሉ ለመግባት ቢታገሉ አንዱ ግን ተቀምጦ ሲስቅ ዶክተሮቹ ተመልክተው የዳነ መስሏቸው ምነው ብለው ቢጠይቁት ቁልፉ ያለው እኔጋ ነው ብሎ እርፍ፡፡

Join us4 More➟ @ABEENAKEBEC
3.4K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, edited  16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 19:43:28 የቀጠለ

➟ጫካ መሄድ የምታዘወትረዋን ልጅ ማን አሏት

#ኤ_ደን

➟ካልሲውን ማጠብ የማይወደውን ልጅ ማን አሉት
.
.
#ዳ_ግም


➟የበግ ላት መብላት የምትወደውን ልጅ ማን አሏት
.
.
#ሜ_ላት


➟ሰፈር በብይ ፍቅር ያበደውን ልጅ ማን አሉት
.
#አ_ብይ



➟ሻይ በጣም የሚወደውን ልጅ ማን አሉን
.
#ና_tea

➟ሁሌ እያመሸች የምትገባውን ልጅ ማን አሏት
.
#ዳ_night


➟ባህር ዳርቻ መዝናናት የሚወደውን ልጅ ማን አሉት
.
#ጆ_sea

➟ሁሌ የምትስቀውን ልጅ ማን አሏት

#ሲ_fun
✭════════════✭
Join us➟ @ABEENAKEBEC
3.6K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, edited  16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 19:42:19 አንዱ ስራው እና ስብከቱ ተምታቶበት #ታክሲ ሰልፍ ላይ ጀርባዬን ነካ አድርጎት

#የኢትዮጵያ_ንግድ ባንክ ይወድሀል


Join us➲ @ABEENAKEBEC
3.5K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, edited  16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ