ዶክተሩ ዶክተሩ የ አማኑኤል እብዶችን ሰብስቦ እየፈተነ ነው በብርጭቆ ውሀ አሰቀምጦ አዚ ውስጥ ዋኙ አላቸዉ ... አብዛኛዎቹ እየዘለሉ ተደፉበት ግማሾቹ እንደውም ዳይቭ ... ... ... ከነሱ አነዱ ግን ቁጭ ብሎ ያያል ... ... ... ዶክተሩ፡-አንተ ለምን አትዋኝም??? .... .... እብዱ፡-አአአአይ ቢያሰምጠኝስ Join us➲ @ABEENAKEBEC 1.5K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, edited 03:32