Get Mystery Box with random crypto!

ኤሊዋ ሱቅ ከተላከች 2 ሰአት አለፋት እና ምንሼ ነው ቆየች ይቺ ከርፋፋ ብለው ሲያሟት በሩን በር | አቤ እና ከቤ

ኤሊዋ ሱቅ ከተላከች 2 ሰአት አለፋት
እና ምንሼ ነው ቆየች ይቺ ከርፋፋ ብለው ሲያሟት
በሩን በርግዳ ምን ብትል ጥሩ ነው



እንደውም ከሰደባቹኝ ትቸዋለው

እና በቃ አባ ጨጓሬ ይሂድ ተብሎ
እሱም 3 ሰአት ሲፈጅ.... አሁንስ Aጭ በዛ ምናምን ብለው
በሩን ከፍተው ሲያዩት





ለ እግሮቹ ጫማ እያረገ ነው


Join us// @ABEENAKEBEC