Get Mystery Box with random crypto!

አቤ እና ከቤ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የሰርጥ አድራሻ: @abeenakebec
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 556
የሰርጥ መግለጫ

★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌
➠| (በዋነኝነት) ቀልዶችን
➠| አስገራሚ እውነታዎችን
➫ℱ⌾ℛ ᗅℕℽ ℂ⌾ℳℳℰℕᝨ ᴀɴᴅ ᴘᴀɪᴅ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-12-15 20:03:11 Her : ውዴ ለምንድን ነው አኔ ስዘፍን ውጭ ወተህ የምትቀመጠው



Him :ጎረቤቶቼ አየደበደብኩሽ መስሏቸው police እነዳይጠሩ
የገባው ብቻ

Join us➥
@abeenakebec
4.1K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 19:59:55 የታክሲ ሹፌር የፍቅር ደብዳቤ
•=•=•=•=•=•=•
ነብሷ አማን ነሽ ? ...እኔ ከባሉካው ጭቅጭቅና ከቤንዚን ዋጋ ሰማይ መሆን በስተቀር የመጨረሻ ሀፒ ነኝ። ብቻ ግን አንቺ እንደ ቶፓዝ ምላጭ ጣል ጣል አረግሽኝ የኔ TAXI የመጬ ናፍቀሽኛል ታውቂያለሽ?? ፎንቃሽ ሌላ መስመር እንዳልወርክ ገትሮ ይዞኛል። ከአራት ኪሎ መገናኛ መጫን የጀመርኩት እኮ አንቺን ለመከለም እንዲያመቸኝ ብዬ ነበር። አሁን አሁንማ በታክሲው ስፖኪዮ ፍሉካሽ እየተከሰተ ስንቴ ተጋጨሁ መሰለሽ። ትዝ ይልሻል ደሞ ባለፈው ሳምንት ወራጅ አለ ብለሽ ዱብ ስትይ እንዴት እንደሸከከኝ?? .... ትርንጎ ትሙት.... አሞራው ራሱ ሸኬ ብሎ
የመጨረሻ ሙድ ጋማ አለብኝ። ባክሽን ፍቅሬ ልብሽ እንደ ትራፊክ ጨካኝ አይሁን። እንደ ሁሌው ጋቢናው ላንቺ ሪዘርቭድ ነው ..... ከጎኔ ዱቅ ብለሽ ሚሪንዳሽን እየሸረብሽ ከለገሀር... ሳሪስ... ከፒያስ... ሽሮሜዳ... ከቀበና... ኮተቤ እየጫንን ከተማዋን ቀውጢ የምናደርግበት ቀን ሁሌም ናፍቂያታለሁ። የ 10 ብር ዝርዝር እየፈለኩ ነው። ይመችሽ ነብሴ

Join us➥
@abeenakebec
4.4K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, 16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 19:58:05 ከሽንት ቤት ስወጣ ሁለት ዝንቦች የብልግና ነገር ሲያደርጉ አይቼ ፊሊቲ ልነፋባቸው አልኩና
••●◉
ወንዱ ዝንብ አሳዘነኝ ኢሄኔ እኮ ይህን እድል ለማግኘት ስንቴ ጀንጅኗታል ብዙ ስጦታዎችን አምጥቶ ይሆናል ብዬ ትቼው ወደ ቤት ሄድኩኝ ልክ የቤቴን በር ልከፍት ቁልፍ ሳወጣ የሆነ ሀሳብ ብልጭ አለብኝ ።

•●◉ ምን አልባት እየደፈራት ቢሆንስ ?

Join us➥
@abeenakebec
4.3K viewsКιиg ᭙a͒ຖเ, 16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 19:09:05
ልዩ  ጥቆማ
አዲስ አበባ ከተማ ላይ ምን መግዛት ይፈልጋሉ????

ከመኖርያ ቤት፣ እስከ ንግድ፣ ቤት
እናም የተለያዩ ህንፃወች  ሆቴል አፓርታማ  ባዶ ቦታ፣ የፈለጉት ሁሉም ከእኛ ጋር አለ

ከስር ያለውን ሊንክ Join በማድረግ 
በቴሌግራም ቻናላችን ሁሉንም ይመልከቱ Join
https://t.me/agentas
https://t.me/agentas
https://t.me/agentas
61 viewsDori Promoter, 16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 19:02:42
ለዋይፋይ ፓስወርድ ፈላጊዎች በሙሉ
እንኳን ደስ አላችሁ
password መለመን ቀረ
ያለ ፓስወርድ የምናገናኝበትን አፕልኬሽን ከስር አስቀምጫለው
#WIFI_UNLOCK የሚለውን ይጫኑ
272 viewspetelare Stay true, 16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 18:37:32
Spartacus • Tv Series
722 viewspetelare Stay true, 15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 09:27:59 የቢዝነስ ዜና ብለው የዋጋ ጭማሪዎችን ሲዘግቡ
"ኧረ ይሄ የድንቃ ድንቅ ዜና ላይ ነው የሚዘገበው"
383 views𝕞𝕦𝕔𝕙𝕖𝕣𝕚𝕕𝕦 , 06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 09:25:17 ➢ አዳዲስ እና ገራሚ ሙዚቃን ቀን በቀን ለማግኘት የትም ከመሰማታቸዉ በፊት እሳት የሆኑ ቀዉጢ ቀዉጢ ሙዚቃ መፍለቂያ

ዘመናዊ ሙዚቃ

Remix Music

ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

ሬጌ ሙዚቃ

  አዳዲስ MUSIC 

All English Music

ባህላዊ MUSIC

የተሰረቁ አልበሞች

ለፍቅረኛዎት ዘፈን ለመጋበዝ
235 viewsDori Promoter, 06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 22:14:31

........ እናልሽ ውዴ አንቺን በማፍቀሬ
ብዙ ነገሬን ባጣም በአንዴ ዛሬን
መኖር መርጫለው ከነገዬ
አንቺን አስበልጫለው..........

121 viewsENFALOT ° , 19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ