Get Mystery Box with random crypto!

ከሽንት ቤት ስወጣ ሁለት ዝንቦች የብልግና ነገር ሲያደርጉ አይቼ ፊሊቲ ልነፋባቸው አልኩና ••●◉ | አቤ እና ከቤ

ከሽንት ቤት ስወጣ ሁለት ዝንቦች የብልግና ነገር ሲያደርጉ አይቼ ፊሊቲ ልነፋባቸው አልኩና
••●◉
ወንዱ ዝንብ አሳዘነኝ ኢሄኔ እኮ ይህን እድል ለማግኘት ስንቴ ጀንጅኗታል ብዙ ስጦታዎችን አምጥቶ ይሆናል ብዬ ትቼው ወደ ቤት ሄድኩኝ ልክ የቤቴን በር ልከፍት ቁልፍ ሳወጣ የሆነ ሀሳብ ብልጭ አለብኝ ።

•●◉ ምን አልባት እየደፈራት ቢሆንስ ?

Join us➥
@abeenakebec