Get Mystery Box with random crypto!

ባልና ሚስት እቤት ውስጥ ቁጭ ብለዋል በድንገት ቻርጅ ላይ የነበረው የሚስትየው ስልክ ይጮሀል። | አቤ እና ከቤ

ባልና ሚስት እቤት ውስጥ ቁጭ ብለዋል በድንገት ቻርጅ ላይ የነበረው የሚስትየው ስልክ ይጮሀል።

ባል ቶሎ ብሎ ስልኩን አንስቶ ከተመለከተው ብኃላ ወደ ሚስቱ ዞር ብሎ በንዴት

አንቺ ማነው በዚህ ሰዕት beautyfull ብሎ የሚልክልሽ ብሎ ሲጮህባት .....

ሚስት ብድግ ብላ ስልኩን ካየች በኃላ ይበልጥ ተናዳ ።

በደንብ አታነብም.....
.
.
.
ደደብ battery full ነው የሚለው።

join us➥
@abeenakebec