Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ጓደኛችን ስክር ብሎ ቤቱ ሲገባ ሚስቱ 'ዛሬም ሰክረህ መጣህ አላበዛኸውም እንዴ' ብላ በጥፊ | አቤ እና ከቤ

አንድ ጓደኛችን ስክር ብሎ ቤቱ ሲገባ ሚስቱ
"ዛሬም ሰክረህ መጣህ አላበዛኸውም እንዴ" ብላ
በጥፊ አዞረችበት እንደምንም ተንገዳግዶ ከቆመ
ብሇሏ ምን ቢላት ጥሩ ነው

.
.
.
.
.
.
.
.
.
"ዞር በይ ከፊቴ እንዳልደግምሽ"


Join us➥
@abeenakebec