Get Mystery Box with random crypto!

ሁለት ፍቅረኛሞች አብረው እየደነሱ ነው፡፡ . . ወንዱ፡- ፍቅሬ አንቺን ከማግኘቴ በፊት ህይወቴ በ | አቤ እና ከቤ

ሁለት ፍቅረኛሞች አብረው እየደነሱ ነው፡፡
.
.
ወንዱ፡- ፍቅሬ አንቺን ከማግኘቴ በፊት ህይወቴ በረሃ እንደነበር ታውቂያለሽ?
.
.
.
.
ሴቷ፡- ለዛ ነው ለካስ እንደ #ግመል የምትደንሰው፡፡

Join&Share➥ @ABEENAKEBEC