Get Mystery Box with random crypto!

የእብድ አናጺ አማኑኤል ሆስፒታል ውስጥ አንዱ እብድ ፎቶ ግድግዳ ላይ ለመስቀል ፈልጎ ሚስማሩን ገ | አቤ እና ከቤ

የእብድ አናጺ

አማኑኤል ሆስፒታል ውስጥ አንዱ እብድ ፎቶ ግድግዳ ላይ ለመስቀል ፈልጎ ሚስማሩን ገልብጦ በመዶሻ ግድግዳው ላይ ለመምታት ይታገላል:: አንድ ሌላ እብድ ባጠገቡ ሲያልፍ ያየውና በሳቅ ይሞታል:: ይሄኛው እብድ ምን ያስቅሃል
ይለዋል; እሱም ዝም ብለህ ትለፋለህ የያዝከው ሚስማር እኮ የተሰራው ለዛኛው ግድግዳ ነው ብሎ የሚስማሩ ጫፍ ውደሚያሳይበት ግድግዳ አሳየው::
✭════════════✭
Join us 4 More ➥ @ABEENAKEBEC