Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.97K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-06-18 18:45:11 የኢትዮጵያ መንግስት የንብረት ማስመለስ አዋጅ በሚል ያቀረበውና በምስጢር የተያዘው ረቂቅ ህግ አነጋጋሪነቱ ቀጥሏል። በሃገር ቤት ሃብት ያፈሩ ሰዎች፣ እንዲሁም ከውጭ ሃገር በሃገር ቤት ቤትና ሌላም ንብረት ያላቸው ሰዎች ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መውደቃቸው እየተገለጸ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የባንክ ተጠቃሚው ቁጥር ከሕዝብ ብዛቱ 2 ፐርሰንት በማይሞላበት ሁኔታ 98% ሕዝብ እንዴት አድርጎ የሃብቱን ምንጭ ማስረጃ ማቅረብ ይችላል የሚለው ጥያቄ እንዳለ ሆኖ፤ ሃገር ቤት፣ ቤት የሰራ አንድ ዲያስፖራ በአዲሱ ረቂቅ መሰረት ከ10 ዓመት በፊት ገንዘብ የላከበትን ደረሰኝ ሊጠየቅ ነው። ዶላር በኪሱ ይዞ ገብቶ በሃገር ቤት መንዝሮ ንብረት ያፈራ ሰው የመነዘረበትን ማስረጃ ከየት ሊያመጣ እንደሚችል የሚያውቅ የለም። ይህ ረቂቅ ህግ ግን እያስፈራሩ ገንዘብ ለሚቀበሉ ባለስልጣኖች ደንበኛ የሙስና በር የሚከፍት መሆኑም እየተነገረ ነው። ንብረት ያላቸውን ሰዎች ሊወረስ ነው በሚል ሊሰሩት የሚችሉት ወንጀል ከወዲሁ እየተፈራ ይገኛል። ይህ ዲያስፖራውንም በሃገር ውስጥ ንብረት ያፈራውን ሰው ያስደነገጠው ረቂቅ አዋጅ ጉዳይ ላይ ባለፈው ቅዳሜ በሰበር ዜና ካቀረብነው መረጃ ተጨማሪ መረጃ አቅርቡልን ባላችሁን መሰረት ረቂቁ የያዛቸውን ነጥቦች እጃችን ከገባው ባለ 37 ገጽ ሰነድ እንደሚከተለው እናቀርብላችኋለን።

10.7K views15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-18 16:28:38

10.6K views13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-17 20:56:04

11.4K views17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-17 19:16:04
ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው ከ10 ወር በላይ ታስሮበት ከነበረው ወታደራዊ እስር ቤት አዋሽ አርባ( የኢትዮጵያ ጎንታናሞ) ዛሬ ተለቋል ።
11.4K viewsedited  16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-17 18:31:44
አዳዲስ የስታንሊ ምርቶች ቀረቡ። የሙቀቱን ወራትን ቀዝቀዝ ብለው ለማሳለፍ ምርጫዎት ናቸው። የሚፈልጉት ካለ ይመልከቷቸው። https://amzn.to/4co2e4V
10.9K views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-17 16:40:52

11.0K views13:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-17 15:33:10 በሱማሊያ አልሸባብ በፈፀመው ጥቃት የተገደሉት የኢትዮጵያ ወታደሮች ቁጥር ስምንት መድረሱ ተገለፀ፡፡ ታጣቂ ቡድኑ ባለፉት ቀናት በተለያዩ ቦታዎች የተቀናጀ ጥቃት ያደረሰ ሲሆን ከእነዚህ ጥቃቶች አንዱ በባይደዋ በሚገኘው አየር ማረፊያ ውስጥ ያከናወነው ይጠቀሳል፡፡ ጥቃቱ ያነጣጠረው አየር ማረፊያውን ለመጠበቅ በተሰማሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች ላይ መሆኑን ዘገባዎች ጠቁመው በሞርታር በተደረገው በዚህ ጥቃት ስምንት የኢትዮጵያ ወታደሮች ህይወት እንዳለ መረጋገጡን አስረድተዋል፡፡ ከጥቃቱ በኋላ ታጣቂዎቹ የአየር ማረፊያውን ከፊል አካባቢ ተቆጣጥረውታል ተብሏል፡፡ በሌላ በኩል ሀዳር በተባለ አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ጦር ሰፈር ላይ ታጣቂው ሀይል በተከፈተው ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰ የተገለፀ ሲሆን የጉዳቱ መጠን እስካሁን እንዳልታወቀ ተዘግቧል፡፡ ታጣቂዎቹ ባላድ በተሰኘ አካባቢ ደግሞ በብሩንዲ ወታደሮች ላይ በከፈቱት ጥቃት በርካታ ወታደሮችን ሲገድሉ አራት ጦር መሳሪያ የጫኑ መኪናዎችን ማቃጠላቸው ተሰምቷል፡፡ በተመሳሳይ ትላንት በባርዳሌ ከተማ አካባቢ ታጣቂዎቹ ባደረሱት የቦምብ ፍንዳታ አንድ የሱማሊያ ጦር ሀይል ጄኔራል መግደላቸውን የሱማሊያ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ የሱማሊያው ፕሬዝደንት ሀሰን ሼክ መሀመድ መንግስታቸው ከአልሸባብ ጋር ለመወያየትና ለመደራደር ዝግጁ መሆኑን ገለፁ፡፡ ፕሬዝደንቱ በኖርዌይ ኦስሎ በተከናወነ አንድ መድረክ ላይ ባደረጉት ገለፃ ከአልሸባብ ጋር ለመደራደር እየተጠባበቁ መሆኑን አስረድተው ውይይቱ ግን ትንሽ ጊዜ እንደሚወስድ አስታውቀዋል፡፡ ሲናገሩም ‹‹እነሱ በፈለጉበት ጊዜ ከአልሸባብ ጋር ያለው ጨዋታ ያበቃል የሚል እምነት አለን፡፡ እኛ ትላንትም ዝግጁ እንሆነው ሁሉ ነገም ድርድሩን ለማድረግ ዝግጁ ነን፡፡›› ብለዋል፡፡ ወደድርድሩ ለመግባት ግን አልሸባብ በመጀመሪያ ባህሪውን ሊቀይር እንደሚገባውም አሳስበዋል፡፡
11.2K views12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-13 08:12:50
እንደምን አደራችሁ??

የጣናነሽ
8.0K views05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-13 05:00:00 https://www.tiktok.com/@henok_zehabesha/video/7379767749385489707?_t=8n9ZJJVIDdu&_r=1
8.4K views02:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-13 02:03:45

8.2K views23:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ