Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.97K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2024-06-04 15:39:47
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በደቡብ ኮሪያ እየተካሄደ ባለው ‘የኮሪያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ’ ጎን ለጎን ከአልጄሪያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አህመድ አታፍ እና ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አኪንዉሚ አዴሲና ጋር መወያየታቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል አስታወቀዋል። ውይይቱ ከአልጄሪያ ጋር ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ውጤታማ ዘዴ ስለመመስረት እንዲሁም ከአፍሪካ ልማት ባንግ ጋር ጋር ባለ ብዙ ዘርፍ ትብብርን ለማስፋት ያለመ ነው ተብሏል።
6.8K views12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-04 15:30:43 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በድጋሚ እንዲመዘገብ የሚፈቅድ አዋጅ አጸደቀ። በ2011 ዓ.ም. የወጣውን “የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ስነምግባር አዋጅን” የሚያሻሽለው የህግ ረቂቅ የጸደቀው በሁለት የፓርላማ አባላት ተቃውሞ፣ በአንድ ድምጸ ተዐቅቦ፣ በአብላጫ ድምጽ ነው።
“በአመጽ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበሩ” የፖለቲካ ፓርቲዎችን “በልዩ ሁኔታ” እንዲመዘገቡ የሚያስችለው የህግ ማሻሻያ፤ የፖለቲካ ቡድኖቹ ሊያሟሉ የሚገባቸው መስፈርቶችን እና የምርጫ ቦርድን ኃላፊነት የዘርዘረ ነው። ይህ የአዋጅ ማሻሻያ፤ “ኃይልን መሰረት ያደረገ የአመጻ ተግባር ላይ ተሰማርቷል” በሚል “ህጋዊ ሰውነቱ እንዲሰረዝ” የተደረገው ህወሓት በድጋሚ እንዲመዘገብ የሚያስችሉ አንቀጾችን በውስጡ ይዟል።
“አንድ የፖለቲካ ቡድን ኃይልን መሰረት ያደረገ የአመጽ ተግባር ውስጥ የተሳተፈ እንደሆነ እና ይህንን ተግባር ማቆሙን እና ሕገ መንግስታዊ ዲሞክራሲያዊ ስርዓትን አክብሮ ለመንቀሳቀስ መስማማቱ በሚመለከተው የመንግስት አካል ከተረጋገጠ፣ የፖለቲካ ቡድኑ በልዩ ሁኔታ እንደ ፖለቲካ ፓርቲ ሊመዘገብ ይችላል” ሲል ዛሬ የጸደቀው አዋጅ ደንግጓል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
7.1K views12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-04 02:42:04

8.7K views23:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-03 22:44:56 የአባቶች ቀን ደረሰ። አባትዎ ቤት ውስጥ መጠጋገን ይወዳል? (ሃንዲ ማን ነው?) - እንግዲያውስ ለአባቶች ቀን አሪፍ ስጦታ እናስተዋውቅዎ። በብዙ ባለሙያዎች ዘንድ ተመራጭ ነው። ይመልከቱት። https://amzn.to/4bOqIEv
9.0K viewsedited  19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-03 21:14:13

9.2K views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-03 17:31:09

9.5K views14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-03 16:59:56
9.8K views13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-31 18:06:24 ዛሬ አርብ ነው። አርብ ደግሞ በአማዞን የገበያ ቀን በሉት። ጥሩ ጥሩ ዋጋዎች የሚሰጡበት ቀን ነው። በዛሬው ዕለት የቀረቡ ዋጋዎችን ይመልከቱ። ምናልባት የሚፈልጉት ነገር ሊኖር ከቻለ.. https://amzn.to/3X6jEic
5.8K views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-31 17:07:07

6.5K views14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-31 14:13:13
አቡነ ሉቃስ በ6 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ፍርድ ቤቱ ወሰነ!

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የምስራቅ አዉስትራሊያ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ፣ በጠቅላይ ቤተክህነት የገዳማት መምሪያ የበላይ ሃላፊ ሊቀጳጳስ አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት “የቅስቀሳ ወንጀል” በ6 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ፍርድ ቤቱ ወስኛለሁ ብሏል።

አቡኑ በታህሳስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በሀገረ አሜሪካ ቴክሳስ እና አካባቢዉ በሚገኝ ቤተክርስቲያን አዉደምህረት ላይ በመገኘት ጠቅላይ ሚኒስትሩንና አድማ ብተናውን በተመለከተ ያስተላለፉት መልዕክት የሚታወስ ነው።

በዚህም መሰረት ተከሳሹ በሌሉበት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት በእርከን 23 ሥር በሥድስት ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ውሳኔ ሰጥቷል፡፡
8.4K views11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ