Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.97K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2024-06-06 16:10:53

11.4K views13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-06 01:55:01

11.8K views22:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-05 20:58:30

12.1K views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-05 16:47:00

12.4K views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-05 15:30:12 15% OFF | ጸጉር አስተካካይ ጋር ሲሄዱ ለምን ብለው ሰው በተቆረጠበት እርስዎም ሆነ ልጅዎ ይቆረጣል? ሰው በተጠቀመበት መጠቀም በተለይ በደንብ ካልተጸዳ ለተለያዩ የቆዳ በሽታዎች ማጋለጡ የማይቀር ነው። የራስዎን ጸጉር መቁረጫ ይዘው ሄደው በመስተካከል ጤንነትዎንም ውበትዎንም በአንዴ ይጠብቁ። ይህ የጸጉር ባለሙያዎች የሚመርጡት የጸጉር፣ የጺምና የአፍንጫ ውስጥ ጸጉር ማስተካከያ ለዛሬ ብቻ 15% ቅናሽ ተደርጎበታል። ከፈለጉት ይመልከቱት። https://amzn.to/3VwIzdC
12.3K views12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-05 12:00:26
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ገደብ ዛሬ ያበቃል

በአማራ ክልል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ ለስድስት ወራት የታወጀው አስቸኳይ አዋጅ ለአራት ወራት መራዘሙ ይታወሳል። አዋጁ የታቀደለትን ለውጥ ማምጣት ባለመቻሉ ነበር ማራዘም ያስፈለገበት ምክንያት። በአዋጁ የተቋቐመው ኮማንድ ፓስት ለተከሰተው ቀውስ ምን መፍትሄ አስገኘ? የሚለው ጥያቄ ምላሽ ይፈልጋል። ከመፍትሄው ይልቅ ሰብአዊ ቀውስን ማባባሱን በርካቶች ይናገራሉ። በኮማንድ ፖስቱ ስር የሚገኙ የጸጥታ እና ደህንነት አካላት በሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየተከሰሱ ይገኘሸል። በተለይ ደግሞ ጋዜጠኞች፣ አርቲስቶች እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን ለእስር በመዳረግ እና ከማዋከብ ባሻገር ግጭቱን ሊያስቆሙ አልቻሉም።

ከዚህ ቀደም እንደነበሩት ተመሳሳይ አዋጆች ይኸኛውም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ሊከተል የሚችለውን ቀውስ በውል አላጤነም። በአዋጁ ሳቢያ የተከሰተው ችግር ግጭቱ ካስከተለው ጉዳት የሚተናነስ እንዳልሆነም በስፋት ይነገራል።

አሁንም መፍትሄው ሀገርን በአዋጅ መምራት ሳይሆን ችግርን በንግግር መፍታት ነው። ሁሉም ሐሳቡን ወደ ጠረጴዛ በማምጣት ተነጋግሮ መፍታት የስልጣኔ ማሳያ መሆኑን አንዘንጋ።

ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የላኩልን
14.0K views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-04 21:06:17

12.5K views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-04 17:25:12

5.9K views14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-04 17:17:04

5.8K views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-04 16:06:35
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተቋረጣቸው የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ባለቤት አልባ ሆነዋል በ2016 ይጠናቀቃሉ የተባሉት ቆመው ቀርተዋል።

1.ጂንካ-መንደር

2.ሳላይሽ-ኦሞ

3.ያቤሎ ባይፓስ

4.ሃላባ-አንጋጫ-ዋቶ እና ደምቦያ እና ዱራሜ

5.ዱለቻ-አዋሽ
ህዝቡ ለችግር ተዳር ጉዋል ሲሉ ነዋሪዎች መረጃ አድርሰወናለል።
6.6K views13:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ