Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 59.10K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2024-05-22 20:13:25
የፋኖ ሃይሎች በትላንትናው ዕለት በላሊበላ ኤርፖርት::
7.9K views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-22 18:17:42 ቦሌ አየር መንገድ የሚሰሩ ፖሊሶች ካምፕ
8.7K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-22 16:53:32

9.3K views13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-22 02:36:56

10.5K views23:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-21 23:45:35
የሚዲያ ስም ግንባታ የሚደረግለት የድሬዳዋ ከንቲባ!
#ከመልዕክቶቻችሁ
የድሬዳዋ ከንቲባ ነው። ሳውዲ አረቢያ ላይ የአንድ ብሔር ባለሀብቶችን ለብቻ ሰብስቦ ድሬዳዋ ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ሰብስቦ ከተናገረው የተወሰደ ነው። ከንቲባነቱ ድሬዳዋ ላይ ለሁሉም ብሔር ቢሆንም ውስጥ ለውስጥ አንድን ብሔር መሰረት ያደረገ ተግባር በግልፅ እየተካሔደ ነው። በተጨማሪ በመልካም አስተዳደር በኩል ከንቲባው ከፊት ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለመታየት እንደሚጥረው አደለም። መሬት ላይ ያለው እውነት እጅግ ከዛ የተለየ ነው። ድሬዳዋ ላይ አስተዳደራዊ ሆነ የእሱን ተግባር የሚፃረር ፁሀፍ ከተፃፈ እስር የተለመደ ሆኗል። ከንቲባውን ከማድነቅ ያለፈ የተለየ ሀሳብ ድሬዳዋ ላይ መግለፅ የሚታሰብ አደለም።

ይህ እውነት ለመሸፋፈን ከፍተኛ የሚዲያ ዘመቻ ይጠቀማል። ግላዊ ገፅታውን ለመገንባት የሚዲያ ሰዎችን በጥሩ ክፍያ ከአዲስ አበባ ድሬዳዋ ድረስ ያስመጣል። አዲስ አበባ በመሔድ ሚዲያ ላይ ገፅታ ግንባታ ይሰራል። ሃይማኖትና በጎ አድራጎቶችን ከጀርባ ለሚሠራቸው አሻጥሮች ለመሸፋፈኛ ይጠቀማቸዋል።
10.2K viewsedited  20:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-21 21:29:26

9.8K views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-21 21:25:18 ፖለቲከኛዋ ከነልጆቿ ተሰደደች። ዝርዝሩን ከዕለቱ ዜና ይመልከቱ
9.9K views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-21 17:05:33

10.8K views14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-21 15:22:06 ልክ የዛሬ 33 ዓመት ማክሰኞ ግንቦት 13 1983 መንግስቱ ኃይለማርያም ከሃገር የኮበለሉበት ዕለት ነው። ማክሰኞና ማክሰኞ ገጠሙ። መንግስቱ ሃገር የወጡ ዕለት የሚለውን ዘገባ ተከታተሉት
11.0K views12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-21 06:05:56

11.7K views03:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ