Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.97K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 194

2022-05-15 20:44:23

7.0K views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 20:37:03 ከደቂቃዎች በኋላ የሚለቀቀው የዘ-ሐበሻ ዜና እንዳያመልጣችሁ
7.1K views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 19:54:05
ወልቃይት !!!

አርቲስት አበበ ካሴ
8.5K views16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 16:56:50

9.9K views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 08:32:23

2.8K views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 01:01:39

711 views22:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 20:43:12

511 views17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 20:25:54 ዘብጥያ ስለወረደው ታዋቂው ኢትዮጵያዊ አርቲስትእና ሌሎችም ጉዳዮችን የያዘው የዘ-ሐበሻ ዕለቱ ዜና ከደቂቃዎች በኋላ ይለቀቃል።
2.1K views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 16:56:16

6.0K views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 12:41:59
የፕ/ር አስራት ወልደየስ የ23ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ
.
ዛሬ ጠዋት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን የፕሮፌሰር አስራት ቤተሰቦች፣ አድናቂዎች፣ የተለያዩ ፓርቲ አመራሮች በተገኙበት በሃይማኖት አባቶች ፀሎት እና ጧፍ ማብራት 23ኛ ዓመታቸው ተዘክሯል።

ፕ/ር አስራት ወልደየስ ፥ "የህዝብ ግድያ እና ማፈናቀል፣ ሰውን በዘሩ እና በማንነቱ መግደል እስካላቆማችሁ ድረስ በእናተ በገዳዮች ፊት ቆሜ ልሟገታችሁ ቃል እገባለሁ " ብለው ጥር 14/1984 ዓ/ም የመላው አማራ ህዝብ ድርጅት(መኢአድ)ን መስርተው ለህዝብ እኩልነት፣ መብት ፣ ነፃነት ሲታገሉ በሕወሐት/ኢህአዴግ መንግስት ታስረውና ህክምና ተነፍገው የጤና ሁኔታቸው የመጨረሻው ደረጃ ላይ ደርሶ ግንቦት 6/1991 ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል።

ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ፤ ከፖለቲከኛነታቸው ባለፈው በኢትዮጵያ እውቅ ከሚባሉ ሀኪሞች አንዱ ነበሩ።
4.8K views09:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ