Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.78K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 189

2022-05-26 13:35:20 ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፀጥታ ኃይሎች መወሰዱ ታወቀ!
የፍትሕ መፅሔት ማኔጂንግ ኤዲተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፀጥታ ኃይሎች መወሰዱን ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ ገለፀ።
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በቢሮው በነበረበት ወቅት በሁለት ተሽከርካሪ የመጡ መደበኛ (ሲቪል) የለበሱ የፀጥታ ኃይሎች ከቢሮው እንደወሰዱት ታውቋል።
10.5K views10:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 01:31:53

2.2K views22:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 01:03:56

2.4K views22:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 23:42:30 የጥበብ ሰዎችን ሸላሚ ነን የሚሉት ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ግን፦
- ኮሚቴ አላቸው ወይ?
- የሕዝብ ድምጽ የሚቆጥሩበት መስፈርት ምንድን ነው?
- የሕዝብ ድምጽ በትክክል መቆጠሩን የሚያረጋግጠው ማን ነው?
- ተጠያቂነታቸውስ ለማን ነው?
3.5K views20:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 20:41:41

6.7K views17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 16:47:48

9.1K views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 16:33:34 በነገራችን ላይ ዝም ብሎ የነበረው ጀዋር መሐመድ ወጥቶ እንዲናገር ያደረገው ምስጢር ይህ ነው


9.4K views13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 06:55:31 የኢት.ኅብረት ሥራ ኮሚ.በመንግሥት ትኩረት ተሰጥቶበት የተመረተው የበጋ መስኖ ስንዴ፣ በኅብረት ሥራ ማኅበራት በኩል ለገበያ እንዲቀርብ ለማኅበራቱ ሊያቀርብ ያቀደውን 3.3 ቢሊዮን ብር ሳያገኝ የምርት መሰብሰቢያ ጊዜ እንዳለፈ አስታወቀ፡፡ - ሪፖርተር
11.5K views03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 00:56:03

2.5K views21:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 23:28:31

3.6K views20:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ