Get Mystery Box with random crypto!

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፀጥታ ኃይሎች መወሰዱ ታወቀ! የፍትሕ መፅሔት ማኔጂንግ ኤዲተር ጋዜጠኛ | Zehabesha

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፀጥታ ኃይሎች መወሰዱ ታወቀ!
የፍትሕ መፅሔት ማኔጂንግ ኤዲተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፀጥታ ኃይሎች መወሰዱን ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ ገለፀ።
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በቢሮው በነበረበት ወቅት በሁለት ተሽከርካሪ የመጡ መደበኛ (ሲቪል) የለበሱ የፀጥታ ኃይሎች ከቢሮው እንደወሰዱት ታውቋል።