Get Mystery Box with random crypto!

የጥበብ ሰዎችን ሸላሚ ነን የሚሉት ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ግን፦ - ኮሚቴ አላቸው ወይ? - የሕ | Zehabesha

የጥበብ ሰዎችን ሸላሚ ነን የሚሉት ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ግን፦
- ኮሚቴ አላቸው ወይ?
- የሕዝብ ድምጽ የሚቆጥሩበት መስፈርት ምንድን ነው?
- የሕዝብ ድምጽ በትክክል መቆጠሩን የሚያረጋግጠው ማን ነው?
- ተጠያቂነታቸውስ ለማን ነው?