Get Mystery Box with random crypto!

መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

የቴሌግራም ቻናል አርማ rodas9 — መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
የቴሌግራም ቻናል አርማ rodas9 — መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
የሰርጥ አድራሻ: @rodas9
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37.96K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛው ቻናሌ ይሄ ብቻ ነው። በዚ ብቻ ትምህርተ ሃይማኖትንና የኢትዮጵያ ምስጢራትን ሳይንሳዊ ጉዳዮችን በጥልቀት እንዳስሳለን። ሌሎቹ ቻናሎች የእኔ አይደሉም

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-07-15 09:14:16
4.8K views06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 21:03:33
ቀርሜሎስ አስጎብኚ ድርጅት
በሙሴ ጸሎት እግዚአብሔር ያጣፈጠው መራራ ውሃ (ማራ ውሃ) እና የኤሊም አጸዶች
ሙሴ ጽላት የተቀበለበት የሲና ተራራ እና እሳት ሳያቃጥላት ስትነድ ያያት ዕፀ ጳጦስ
እመቤታችን ከልጇ፣ ከዮሴፍ እና ከሰሎሜ ጋር የቆዩባቸው ቅዱሳት መካናት (በቁስቋም፣ በድሮንካ ፣ በቅዱስ አባ ኖብ፣  በቅዱስ ሰርግዮስ ፥ ቅዱሳን ቤተሰቦችን የሰወረችው ዛፍ ወይም የማርያም ዛፍ (የመተሪያዋ ሸገራ ማርያም) እና ሌሎች
እመቤታችን ከልጇ ጋር የባረከቻት ስፍራ እና በኋላም በዘመናችን የተገለጠችባት ስእለት ሰሚዋ ዘይቱን ማርያም
ሐዋርያው ማርቆስ የሰበከባት እና የገለገለባት በኋላም ሰማዕትነትን ተቀብሎ የተቀበረባት እስክንድርያ መንበረ ማርቆስ
የለመለመችው የሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬም በትር ያለበት ገዳም
ወዝ (ፈዋሽ ዘይት) የሚወጣት የፖርትሳይድ ሥዕለ እመ ብርሃን
ጌታችን ለአባ ብሾይ የተገለጠበት ፣ ጻድቁ ይጸልይ የነበረበት ዋሻ እና  የቅዱሱ ዐጽም ሳይፈርስ የሚገኝበት ጥንታዊው የአባ ቢሾይ ገዳም
የታላቁ አባ መቃርስ፣  የሙሴ ጸሊም እና የዮሐንስ ሐጺር ቅዱሳን አጽሞች ያረፉባቸው የአስቄጥስ ገዳማት
የርዕሰ መነኮሳት አባ እንጦንስ እና የርዕሰ ባሕታውያን አባ ጳውሊ ገዳማት
በጥንታዊው ካይሮ የባቢሎን ግንባታዎች፣ መካነ ማልቃ፥ የቅዱስ ጊዮርጊስ መከራ የተቀበለበት እና ሌሎች ቅዱሳን መካናት እና ገዳማትን ይጎብኙ።
9.7K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 20:03:52 Watch "በሰሜን አሜሪካ ታላቁ የእመቤታችን ጉባኤ በቨርጂኒያ ደብረ ቁስቋም ማርያም ወክርስቶስ ሠምራ" on YouTube


13.2K views17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 19:49:10 Watch "ያሰብነው ብራና ኮፒ ... 800 ብራና መጻሕፍት 200 ጥቅሎች" on YouTube


11.8K views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 17:55:24
የአንድሮሜዳ ሥልጠና
ሰኞ ከሐምሌ 4 ጀምሮ (ከሰኞ - ዐርብ ከ2:30 - 6:30) ዕውቀትን ለተጠማች አእምሮዎ የጥበብን ድግስ በዚህ ክረምት አዘጋጅቷል። ሥልጠናው ከ9 ዓመት በላይ ላሉ ሁሉ ይሰጣል። የዕድሜ ገደብ የለውም።
የሚሰጠው ትምህርት
ሥነ ፈለክ (Astronomy)
ግእዝ ቋንቋ (Geez)
ሜታፊዚክስ (Metaphysics)
ቀመረ ፊደል (Gematria)
ትምህርተ ዕፀዋት (Botany)
የሥልጠናው ቦታ፦ ቦሌ ዓለም ሲኒማ
መምህራኑ
1) ዶክተር አብርሃም አምኃ
2) መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
3) ዶክተር ጌትነት ፈለቀ
4) መምህር መስፍን ሰሎሞን
5) መሪጌታ በላይ አዳሙ
6) ኢንጂነር አበበ ቤተ ማርያም
ክፍያና ምዝገባን በተመለከተ ለማንኛውም መረጃ 0900 02 02 02 ወይም 0900 03 03 03 ይደውሉ።
የመመዝገቢያ አድራሻ:- ለምዝገባ ከሲጊናል ወደ ሾላ ሲሄዱ ሱመያ መስኪድ ፊት ለፊት ያፌት ሕንፃ ጎን አንደኛ ፎቅ ያገኙናል።
14.2K views14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 05:51:58
ቀርሜሎስ አስጎብኚ ለ10 ሌሊትና ለ11 ቀናት ከነሐሴ 21 - ጳጉሜ 1 ድረስ ወደ ግብጽ ጉዞ አዘጋጅቷል።
ከምንጎበኛቸው ውስጥ፦
ሙሴ ጽላት የተቀበለበት ደብረ ሲና
እመቤታችን ለ6 ወራት የተቀመጠችበት ቁስቋም
የእመቤታችን ሥዕሏ የተቀደሰ ዘይት የሚያፈስባት ፓርት ሳይድ
እመቤታችን የተገለጸችበት ዘይቱን ማርያም
የማርቆስ፣ የአትናቴዎስ፣ የአባ እንጦንስ፣ የአባ ሙሴ ጸሊም የተቀደሰ መቃብር
ጣፋጭና መራራው ጣዕም ያለው ውሃ ላይ የባሕር ጉዞ
አስደናቂው ፒራሚድና ሌሎችም የሚጎበኙ ሲኾን በሻርማሼክ፣ በእስክንድርያና በሳንታ ካትሪና የማይረሳ ምሽትና አዳር ይሆናል።
በኢትዮጵያ ያሉ ወይም ከኢትዮጵያ ውጪ ይኽነን ታላቅና የማይረሳ የበረከት ጉዞ ለማድረግ ለሚፈልጉ ስለጉዞው አጠቃላይ መረጃ በስልክ ቁጥር
+251911647106
+25147272727
+251947212121 ይደውሉ።
14.3K views02:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 20:00:52 Watch "ሠኔ 26 (July 3) በደብረ ቁስቋም ቅድስት ማርያም ወቅድስት ክርስቶስ ሠምራ" on YouTube


15.7K views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 20:01:42 Watch "የመጀመሪያው የእመቤታችን ታላቁ ጉባኤ በሰሜን አሜሪካ የቀጥታ ሥርጭት" on YouTube


21.8K views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 05:04:31
17.4K views02:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 21:22:01 Watch "አስደናቂው የጌታ ዕርገት በፀሐይ ላይ ሲቀመጥ" on YouTube


22.5K views18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ