Get Mystery Box with random crypto!

ቀርሜሎስ አስጎብኚ ለ10 ሌሊትና ለ11 ቀናት ከነሐሴ 21 - ጳጉሜ 1 ድረስ ወደ ግብጽ ጉዞ አዘጋ | መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

ቀርሜሎስ አስጎብኚ ለ10 ሌሊትና ለ11 ቀናት ከነሐሴ 21 - ጳጉሜ 1 ድረስ ወደ ግብጽ ጉዞ አዘጋጅቷል።
ከምንጎበኛቸው ውስጥ፦
ሙሴ ጽላት የተቀበለበት ደብረ ሲና
እመቤታችን ለ6 ወራት የተቀመጠችበት ቁስቋም
የእመቤታችን ሥዕሏ የተቀደሰ ዘይት የሚያፈስባት ፓርት ሳይድ
እመቤታችን የተገለጸችበት ዘይቱን ማርያም
የማርቆስ፣ የአትናቴዎስ፣ የአባ እንጦንስ፣ የአባ ሙሴ ጸሊም የተቀደሰ መቃብር
ጣፋጭና መራራው ጣዕም ያለው ውሃ ላይ የባሕር ጉዞ
አስደናቂው ፒራሚድና ሌሎችም የሚጎበኙ ሲኾን በሻርማሼክ፣ በእስክንድርያና በሳንታ ካትሪና የማይረሳ ምሽትና አዳር ይሆናል።
በኢትዮጵያ ያሉ ወይም ከኢትዮጵያ ውጪ ይኽነን ታላቅና የማይረሳ የበረከት ጉዞ ለማድረግ ለሚፈልጉ ስለጉዞው አጠቃላይ መረጃ በስልክ ቁጥር
+251911647106
+25147272727
+251947212121 ይደውሉ።