Get Mystery Box with random crypto!

የአንድሮሜዳ ሥልጠና ሰኞ ከሐምሌ 4 ጀምሮ (ከሰኞ - ዐርብ ከ2:30 - 6:30) ዕውቀትን ለተ | መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

የአንድሮሜዳ ሥልጠና
ሰኞ ከሐምሌ 4 ጀምሮ (ከሰኞ - ዐርብ ከ2:30 - 6:30) ዕውቀትን ለተጠማች አእምሮዎ የጥበብን ድግስ በዚህ ክረምት አዘጋጅቷል። ሥልጠናው ከ9 ዓመት በላይ ላሉ ሁሉ ይሰጣል። የዕድሜ ገደብ የለውም።
የሚሰጠው ትምህርት
ሥነ ፈለክ (Astronomy)
ግእዝ ቋንቋ (Geez)
ሜታፊዚክስ (Metaphysics)
ቀመረ ፊደል (Gematria)
ትምህርተ ዕፀዋት (Botany)
የሥልጠናው ቦታ፦ ቦሌ ዓለም ሲኒማ
መምህራኑ
1) ዶክተር አብርሃም አምኃ
2) መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
3) ዶክተር ጌትነት ፈለቀ
4) መምህር መስፍን ሰሎሞን
5) መሪጌታ በላይ አዳሙ
6) ኢንጂነር አበበ ቤተ ማርያም
ክፍያና ምዝገባን በተመለከተ ለማንኛውም መረጃ 0900 02 02 02 ወይም 0900 03 03 03 ይደውሉ።
የመመዝገቢያ አድራሻ:- ለምዝገባ ከሲጊናል ወደ ሾላ ሲሄዱ ሱመያ መስኪድ ፊት ለፊት ያፌት ሕንፃ ጎን አንደኛ ፎቅ ያገኙናል።