Get Mystery Box with random crypto!

መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

የቴሌግራም ቻናል አርማ rodas9 — መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
የቴሌግራም ቻናል አርማ rodas9 — መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
የሰርጥ አድራሻ: @rodas9
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37.92K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛው ቻናሌ ይሄ ብቻ ነው። በዚ ብቻ ትምህርተ ሃይማኖትንና የኢትዮጵያ ምስጢራትን ሳይንሳዊ ጉዳዮችን በጥልቀት እንዳስሳለን። ሌሎቹ ቻናሎች የእኔ አይደሉም

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 25

2022-10-16 20:33:19
በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ካቶሊክ ዩኒቨርስቲ ኦፍ አሜሪካ የሚገኘውን የጻድቁ አባታችን አቡነ ዘርዐ ቡሩክ ገድል በርካታ ሊቃውንት፣ አበው፣ የተለያዩ ኀላፊዎች፣ በርካታ የጻድቁ ወዳጆች ባሉበት ለገዳሙ አስረክቤ ታላቅ በረከትን አግኝቻለሁ። በዚሁ አጋጣሚ የገድሉ መጽሐፍ እንዲላክ ከፍተኛ ትብብር ያደረጉልን ፕሮፌሰር ሞኒካ ብላንቸርና ቀሲስ ነጸረ አብን፤ የገድሉ መጽሐፍ እንዳስመጣ ደጋግመው ለጠየቁኝ በኩረ ምእመናን አስፋው በላይን አመሰግናለሁ።
ገዳሙም ለእኔና ለዶክተር ጌትነት ፈለቀ የካባ ስጦታ በማበርከታቸው ምስጋናችንን እናቀርባለን።
የቅኔው ሊቅ የኔታ ቅዱስ ያሬድ ቅኔውን ተራቀበውበታል።
14.9K views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 09:34:07
888 ፈጥኖ ገዝቶ ማንበብ ከፍታ ነው። 1 ቀን በዘገዩ ቁጥር በሕይወትዎ ሳያውቁ ማለፍ የሌለቦት 1 ታላቅ ምስጢር እያለፎት ይሄዳል።
13.2K views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-13 16:44:09 Watch "888 ቀመር" on YouTube


15.6K views13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 22:06:39 Watch "ቁስቋምን በቁስቋም" on YouTube


1.7K views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 19:26:04
ከላይ ጁፒተር፤ በመካከል የመስከረም ሙሉ ጨረቃ፤ ከውቧ ሙሉ ጨረቃ ሥር 888። ከቅድስት ካትሪና ስጦታ ጋር። ምን ብላችሁ ግን አጠይቁኝ።
የጥበብ መዋሐድ ከመስከረም 30 ሙሉ ጨረቃ ጋር አስደሳች ምሽት ለብርሃን ልጆች። ያላችሁ 888 መጽሐፍን ወይም የሙሉ ጨረቃ ፎቷችሁን አጋሩኝ።
3.4K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 10:37:31
1.5K views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 10:37:15 እንኳን ደስ ያላችሁ የመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 25ኛ መጽሐፍ 888 በቀን በመስከረም 28/ 2015 ዓ.ም. ወጣ።
መጽሐፉ በኹሉም የመጻሕፍት መሸጫዎች ይገኛል ወይም 0913422447 (ብርሃን) ብለው ይደውሉ።
በውጪ ሀገር የምትኖሩ በቀላሉ በአማዞን ላይ ማግኘት ይቻላል። ሊንኩም https://www.amazon.com/dp/B0BGZ14FBD/ref=cm_sw_em_r_mt_dp_X81QK1M112XS84KPYFSY
የመጽሐፉ መሸጫ 300 ብር ብቻ ነው። መጽሐፉ በ27 ምዕራፍ የተከፈለ ሲኾን በኢትዮጵያ የፊደል ቀመር ውስጥ የሚገኙ:-
በመጽሐፈ ሔኖክ የሚገኘው የስመ አምላክ ቀመር
የአበው የዕድሜ ሙሉ ቀመር
በገነት ውስጥ የነበሩ የዕፀ ሕይወት እና ዕፀ ጥበብ ቀመር
በግእዝ ፊደላት ያለው የ3.14 የፓይ ቀመር
የ DNA እና RNA ቀመር
የፔሪዮዲክ ሠንጠረዥ የንጥረ ነገራት ቀመር
የፕሩቶንና የኤሌክትሮን ቀመር
የልብ እና የአእምሮ ዐይኖች መክፈቻ የግእዝ ቀመር
በ182 የግእዝ ፊደላት የተቀመረው የኢኪውኖክስ (Equinox) ቀመር
በፊደላችን የሚገኝ የሥርዐተ ፀሐይ ቀመር
ከአድማስ እስከ ናጌብ የምድር ልኬት ቀመር
በፊደላችን የተገለጸ የጨረቃና የምድር ራዲየስ ልኬት
በግእዝ ፊደላችን የተገለጸ በሜትር ፐር ሰከንድ የሚቀመር የድምፅ ፍጥነት
በፊደላችን የተገለጸ በሚክሮሜትር የሚቀመር የቀይ የደም ሴል፣ በደም ቧንቧ ውስጥ ያለው ቀመር
በግእዝ ፊደላት ውስጥ የሚገለጸው ቀመረ ምጽአትና የርኅወተ ሰማይ (የሰማይ ደጃፍ) Portals መክፈቻ ቀመር እና ሌሎች ብዙ ድንቅ ምስጢራት ተካተውበታል።
በተጨማሪም በውጪ ሀገራት በአማዞን ላይ ያሉ ሌሎች መጻሕፍት ሊንክ ከፈለጋችሁ
የፊሳሎጎስ መጽሐፍ ሊንክ
https://www.amazon.com/Book-Phisalgos-Amharic-Rodas-Abebe/dp/1638779805/ref=sr_1_4?dchild=1&qid=1626212320&refinements=p_27%3ARodas+Abebe&s=books&sr=1-4&text=Rodas+Abebe
የማዛሮት መጽሐፍ ሊንክ
https://www.amazon.com/dp/0578260875/ref=cm_sw_r_apan_glt_i_ZP0XDRH8DPNN29PB1R7X
የቴሌግራም ቻናሌ
https://t.me/Rodas9
1.5K views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 15:21:39 I'm on Instagram as @rodas_tadese_abebe. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=yjce0ax8n4il&utm_content=2jcsm6c
3.9K views12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 11:25:23
1.8K views08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 11:25:12 የመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 25ኛ መጽሐፍ 888 መጽሐፍ ቅዳሜ ሊወጣ 1 ቀን ብቻ ቀረው።
በመጽሐፉ ውስጥ በ27 ምዕራፍ በኢትዮጵያ የፊደል ቀመር ውስጥ የሚገኙ:-
በመጽሐፈ ሔኖክ የሚገኘው የስመ አምላክ ቀመር
የአበው የዕድሜ ሙሉ ቀመር
በገነት ውስጥ የነበሩ የዕፀ ሕይወት እና ዕፀ ጥበብ ቀመር
በግእዝ ፊደላት ያለው የ3.14 የፓይ ቀመር
የ DNA እና RNA ቀመር
የፔሪዮዲክ ሠንጠረዥ የንጥረ ነገራት ቀመር
የፕሩቶንና የኤሌክትሮን ቀመር
የልብ እና የአእምሮ ዐይኖች መክፈቻ የግእዝ ቀመር
በ182 የግእዝ ፊደላት የተቀመረው የኢኪውኖክስ (Equinox) ቀመር
በፊደላችን የሚገኝ የሥርዐተ ፀሐይ ቀመር
ከአድማስ እስከ ናጌብ የምድር ልኬት ቀመር
በፊደላችን የተገለጸ የጨረቃና የምድር ራዲየስ ልኬት
በግእዝ ፊደላችን የተገለጸ በሜትር ፐር ሰከንድ የሚቀመር የድምፅ ፍጥነት
በፊደላችን የተገለጸ በሚክሮሜትር የሚቀመር የቀይ የደም ሴል፣ በደም ቧንቧ ውስጥ ያለው ቀመር
በግእዝ ፊደላት ውስጥ የሚገለጸው ቀመረ ምጽአትና የርኅወተ ሰማይ (የሰማይ ደጃፍ) Portals መክፈቻ ቀመር እና ሌሎች ብዙ ድንቅ ምስጢራት ተካተውበታል።

"ጥበብ ወደ ልብኽ ትገባለችና፥ ዕውቀትም ነፍስኽን ደስ ታሰኛለችና፤ ጥንቃቄ ይጠብቅኻል፥ ማስተዋልም ይጋርድኻል" (ምሳ 2:11)
1.9K views08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ