Get Mystery Box with random crypto!

መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

የቴሌግራም ቻናል አርማ rodas9 — መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
የቴሌግራም ቻናል አርማ rodas9 — መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
የሰርጥ አድራሻ: @rodas9
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37.92K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛው ቻናሌ ይሄ ብቻ ነው። በዚ ብቻ ትምህርተ ሃይማኖትንና የኢትዮጵያ ምስጢራትን ሳይንሳዊ ጉዳዮችን በጥልቀት እንዳስሳለን። ሌሎቹ ቻናሎች የእኔ አይደሉም

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2022-10-29 08:06:08
ዛሬ ቅዳሜ ከምሽቱ 2:12 ላይ "ከጠፈር እስከ DNA ኮድ በፊደል ገ እና በቁጥር 73 የመክፈቻ ጥበብ" በሚል ርዕስ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና መምህር መስፍን ሰሎሞን በDr Rodas Tadese YouTube Channel ላይ በ32ቱ የጥበብ መንገዶች ዙሪያ አስገራሚ ቆይታ ያደርጋሉና እንዳያመልጦት።
[ዕውቀት፣ ጥበብ፣ እምነት፣ እውነት፣ አመክንዮ ሰውን ነጻ ያወጣሉ]
7.3K views05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 20:13:57 Watch "ልባችንና አንጎላችንን በቁጥርና በፊደል [ለ] የመክፈት ጥበብ" on YouTube


10.1K views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 14:07:53
ዛሬ ረቡዕ ከምሽቱ 2:22 ላይ "ልባችንና አንጎላችንን በቁጥርና በፊደል [ለ] የመክፈት ጥበብ" በሚል ርዕስ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና መምህር መስፍን ሰሎሞን በDr Rodas Tadese YouTube Channel ላይ በ32ቱ የጥበብ መንገዶች ዙሪያ አስገራሚ ቆይታ ያደርጋሉና እንዳያመልጦት።
[ዕውቀት፣ ጥበብ፣ እምነት፣ እውነት፣ አመክንዮ ሰውን ነጻ ያወጣሉ]
10.0K views11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 20:55:25 Watch "እንዘ ተሐቅፊዮ#memihir_mesfin_selomon #yewerq_zeng #yewerq_zeng" on YouTube


9.6K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 19:41:52 Watch "የምሥራች ከዋሽንግተን ዲሲ እስከ ገዳመ ጺማ የአቡነ ዘርዐ ቡሩክ ገድል ተመለሰ" on YouTube


8.8K views16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 18:08:47
8.7K views15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-23 19:01:27
ጠቢብ ሆይ - የ 888 ቁልፍ ተሰጥቶኻል፦ አንብበኸው እንዴት ከፍተኽ መግባት እንደምትችል በሚገባ ታውቀዋለኽ። ለአንተ ይኽ አይሰወርኽም።
10.4K views16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 18:35:40
የመግቢያ ትኬቱን በዕለቱ በሩ ላይ ያገኛሉ። የ YouTube channel ሰብስክራይብ ያድርጉላቸው።
11.2K viewsedited  15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 13:21:25 "ወኩሉ ቦቱ ኮነ" (ኹሉ በርሱ ኾነ) (ዮሐ 1:3)
በእግዚአብሔር ቸርነት ከ2011 - 2015 በሥነ ፈለክ ዙሪያ ከተሠሩት ሀገር ዐቀፍና ዓለም ዐቀፍ ሥራዎችና ሽልማት ውስጥ
አንድሮሜዳ ቁጥር 1 የሥነ ፈለክ መጽሐፍ (438 ገጾች - ሐምሌ 2011) (ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና ዶክተር ጌትነት ፈለቀ)
በ2012 ዓ.ም. አንድሮሜዳ ሕብረ ኮከብ ውስጥ የተገኘው በ196 የብርሃን ዓመት ርቀትና ውጫዊ ሙቀቱ 6000 ኬልቪን የኾነው HD 16175 የሚባለውን ኮከብ (ቡና ተብሎ እንዲጠራ) እና HD 26175 b የተባለው በመጠነ ቁስ ከጁፒተር 4.8 እጅ የሚበልጠው ኤክሶ ፕላኔት (አቦል ተብሎ እንዲጠራ) በማድረግ ከዓለም ዐቀፍ የአስትሮሚካል ሕብረት ከፍተኛ ዓለም ዐቀፍ ሽልማት (ዶክተር ሮዳስ ታደሰ፣ ዶክተር ጌትነት ፈለቀ፣ Ethiopia Space science society and ESSTI)
በዓመቱ ረዥም ቀን ሰመር ሶልስቲስ በላሊበላና በሌሎች የሀገራችን ክፍሎች የታየው ቀለበታማ የፀሐይ ግርዶሽ መረጃ ሠኔ 14 በ2012 ዓ.ም. (ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና ዶክተር ጌትነት ፈለቀ)
አንድሮሜዳ ቁጥር 2 የሥነ ፈለክ መጽሐፍ (458 ገጾች - ኅዳር 2013) (ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና ዶክተር ጌትነት ፈለቀ)
በዓመቱ ዐጭር ቀን በዊንተር ሶልስቲስ ታኅሣሥ 12 በ2013 ዓ.ም. የጁፒተርና ሳተርን በ0.1 ዲግሪ ታላቁ ግጥጥሞሽ በቀጥታ ሥርጭት (ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና ዶክተር ጌትነት ፈለቀ)
ማዛሮት መጽሐፍ (የሰማያዊ አካላት መንፈሳዊ ትርጉም) (በ376 ገጾች ሚያዝያ 8/ 2014 ዓ.ም. በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ)
የአንድሮሜዳ ሥልጠና ለ350 ተማሪዎች ሐምሌ - ነሐሴ 2014 ዓ.ም. (በግእዝ፣ በሥነ ፈለክ፣ ሜታፊዚክስ፣ ዕፀዋት፣ ቀመረ ፊደል)
888 መጽሐፍ በ270 ገጾች (ፊደል፣ ቀመር፣ ሥነ ፈለክ ...) መስከረም 28/ 2015 ዓ.ም. በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ)
ከ2011 - 2015 ዓ.ም. ያለማቋረጥ የአንድሮሜዳ የቴሌቪዥን መርሐ ግብር በቴሌቪዥን ላይ በማዘጋጀት - ዶክተር ጌትነት ፈለቀና ዶክተር ሮዳስ ታደሰ)

[International Astronomical Union (IAU) ሰማያዊው ዓለም ላይ ባሉት ከዋክብትና ኤክሶፕላኔት ስያሜ ላይ በመሳተፌና ለተላከልኝ ሽልማት አመሰግናለሁ]

"ወዳጄ ሆይ 79 ዓመት በምድር ላይ የመኖር ዕድል ብናገኝ 26 ዓመት ሙሉ በእንቅልፍ አልጋችን ውስጥ። እንቅልፍ እንዲወስደን በመሞከር 7 ዓመታትን ስንፈጅ በአጠቃላይ በአልጋ ውስጥ የምናሳልፈው 33 ዓመታት ወይም 12,045 ቀናት ነው። አስበው ቀሪው በፈጣሪህ የተሰጠህ ዕድሜ 46 ዓመት ብቻ ነውና በቀሪዋ ዕድሜህ ምን ሠራህበት? ተብለህ እንዳትጠየቅ "በሐሜትና በጥላቻ አትጥበብ፤ ይልቁኑ በጥበብ ተጠበብ"
(መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ)

የብርሃን ልጆች ወዳጆቼ በምንኖርበት ጥቂት ዕድሜ ምን በጎ ሥራ ሠርታችሁ ብታልፉ ደስ ይላችኋል? ጻፉልን እንማርበት
11.2K views10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 13:21:07
9.4K views10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ