Get Mystery Box with random crypto!

መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

የቴሌግራም ቻናል አርማ rodas9 — መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
የቴሌግራም ቻናል አርማ rodas9 — መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
የሰርጥ አድራሻ: @rodas9
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37.92K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛው ቻናሌ ይሄ ብቻ ነው። በዚ ብቻ ትምህርተ ሃይማኖትንና የኢትዮጵያ ምስጢራትን ሳይንሳዊ ጉዳዮችን በጥልቀት እንዳስሳለን። ሌሎቹ ቻናሎች የእኔ አይደሉም

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 26

2022-10-06 11:21:17
የጥበቡን ሣጥን ሊከፍት 888 ኹለት ቀናት ቀረው
2.6K views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 20:02:46 Watch "888 መጽሐፍ ኮድ ሲገለጥ፤ የፓይ 3.14 ቀመር ፤ መቅረዙ ውስጥ በ7 የተሰወሩት ፊደላት" on YouTube


5.3K views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 19:17:37
ረቡዕ ማታ ከምሽቱ 2:00 - 3:00 በአስደናቂው 888 ዐዲሱ መጽሐፍ ላይ በዚህ የ YouTube Channel ላይ የመጀመሪያው ድንቅ ቃለ መጠይቅ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በመምህር መስፍን ሰሎሞን ይቀርባል። መጽሐፉ ከመውጣቱ በፊት ይህንን ቃለ መጠይቅ መስማት ወደ ከፍታ ሲወስድ መጽሐፉን ሲወጣ ማንበብ ደግሞ የጥበብ ልዕልና ነው።
ቃለ መጠይቁ እንዳያመልጦት።
3.0K views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 10:38:02
ረቂቁ ዕውቀት በ888 ቁልፍ ሊገለጥ 5 ቀናት ቀረው
4.1K views07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 00:55:35
ጥበብ በፊደልና በቁጥር እንዝርት ተዳውሮ፤
ከአልፋና ዖሜጋ እስከ አዳም ቀመር ድረስ ደርሶ
ከDNA ቀመር እስከ ንጥራተ ነገራት ኬሚካላዊ ቁጥር ድረስ ገብቶ
ከሥነ ፈለክ እስከ ሥነ ሕይወት የተፈጥሮ ኮዳቸውን በቁጥር ፈትቶ
ከገነት የሕይወት ዛፍ ቀመርን ገልጦ፤ ከጽርሐ አርያም እስከ በርባሮስ የመጽሐፈ ሔኖክን ዕውቀት ከሰገባው መዝዞ፤ ከነቀመሩ ቀምሮ
የግእዝን ኮድና ፊደላት ከነሙሉ ቀመራቸው በሙሉ ፈትቶ፤ ኢትዮጵያን በዚህ ላይ የነበራትን ድንቅ ዕውቀት ገልጦ፣
በድንቁርና የጨለመ ልብ ላይ የጥበብ ፋኖሱን ሊለኩስ፤ የድንቁርና ጨለማ ጊዜ ሊገፈፍ፣ ቀመሩ ሊገለጥ ጊዜው ነውና [888] መጽሐፍ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሊመጣ ጥቂት ቀን ቀረው።
ጠቢባን ሆይ መጽሐፉ እንደወጣ በእጆቻችሁ ለማስገባት ከአሁኑ ተዘጋጁ።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 888
320 viewsedited  21:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 23:05:13
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
870 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 21:52:58
888 እየደረሰ ነው። ዕውቀትን፣ ጥበብን፣ ማስተዋልን ለተጠማች ልባችሁ በእውነት መልካም የዕውቀት ጥም ማርኪያ የሚኾን መጽሐፍ ሊወጣ፣ የድንቁርና ጨለማ ጊዜ ሊገፈፍ፣ ቀመሩ ሊገለጥ ጊዜው ነውና መጽሐፉ እንደወጣ በእጅዎ ለማስገባት ከአሁኑ ይዘጋጁ።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 888
2.5K views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 22:08:27 Watch "የመስቀል ወፍና የአደይ አበባ ቀጠሮ" on YouTube


1.7K views19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 00:16:07 ታላቅ ተስፋ የሚጠብቃቸውን ሕፃናትን ታዳጊዎችን እናበረታታ ኢትዮጲያዊው የ18 ዓመት ወጣት፣ አቤል አሰፋ ዳኜ፤ የ21 ሚሊዮን ብር ሽልማት የሚያስገኘው እና 2400 ተወዳዳሪዎችን ካሳተፈው ዓለም አቀፍ የሳይንስ ውድድር በመሳተፍ ከ30 ምርጥ ሥራዎች ውስጥ በመግባት ለግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ ችሏል።
የእርስዎ ሁለት ድምጽ ደግሞ ለመጨረሻው ዙር ከሚገቡ ምርጥ16 ተወዳዳሪዎች መካከል በሕዝብ ድምጽ የሚያልፍ አንድ ብቸኛ ተወዳዳሪ ሊያደርገው ይችላል፡፡ የሚከተሉትን ሁለት ቪድዮዎች ‘Like’ አድርገው ድምፅዎን በመስጠት ለሌሎች ወጣቶች አርአያ የሚኾን ይህን ኢትዮዽያዊ ወጣት ለፍጻሜ ውድድር እንዲደርስ ያድርጉት።
1. Facebook፡ https://www.facebook.com/watch/?v=595860615362156
2. YouTube፡

9.3K views21:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-12 14:16:34 Watch "የኢትዮጵያዊያን ብቻ የሆነው የዘመን ቀመር Etv | Ethiopia | News" on YouTube


14.2K views11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ