Get Mystery Box with random crypto!

ቀርሜሎስ አስጎብኚ ድርጅት በሙሴ ጸሎት እግዚአብሔር ያጣፈጠው መራራ ውሃ (ማራ ውሃ) እና የኤ | መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

ቀርሜሎስ አስጎብኚ ድርጅት
በሙሴ ጸሎት እግዚአብሔር ያጣፈጠው መራራ ውሃ (ማራ ውሃ) እና የኤሊም አጸዶች
ሙሴ ጽላት የተቀበለበት የሲና ተራራ እና እሳት ሳያቃጥላት ስትነድ ያያት ዕፀ ጳጦስ
እመቤታችን ከልጇ፣ ከዮሴፍ እና ከሰሎሜ ጋር የቆዩባቸው ቅዱሳት መካናት (በቁስቋም፣ በድሮንካ ፣ በቅዱስ አባ ኖብ፣  በቅዱስ ሰርግዮስ ፥ ቅዱሳን ቤተሰቦችን የሰወረችው ዛፍ ወይም የማርያም ዛፍ (የመተሪያዋ ሸገራ ማርያም) እና ሌሎች
እመቤታችን ከልጇ ጋር የባረከቻት ስፍራ እና በኋላም በዘመናችን የተገለጠችባት ስእለት ሰሚዋ ዘይቱን ማርያም
ሐዋርያው ማርቆስ የሰበከባት እና የገለገለባት በኋላም ሰማዕትነትን ተቀብሎ የተቀበረባት እስክንድርያ መንበረ ማርቆስ
የለመለመችው የሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬም በትር ያለበት ገዳም
ወዝ (ፈዋሽ ዘይት) የሚወጣት የፖርትሳይድ ሥዕለ እመ ብርሃን
ጌታችን ለአባ ብሾይ የተገለጠበት ፣ ጻድቁ ይጸልይ የነበረበት ዋሻ እና  የቅዱሱ ዐጽም ሳይፈርስ የሚገኝበት ጥንታዊው የአባ ቢሾይ ገዳም
የታላቁ አባ መቃርስ፣  የሙሴ ጸሊም እና የዮሐንስ ሐጺር ቅዱሳን አጽሞች ያረፉባቸው የአስቄጥስ ገዳማት
የርዕሰ መነኮሳት አባ እንጦንስ እና የርዕሰ ባሕታውያን አባ ጳውሊ ገዳማት
በጥንታዊው ካይሮ የባቢሎን ግንባታዎች፣ መካነ ማልቃ፥ የቅዱስ ጊዮርጊስ መከራ የተቀበለበት እና ሌሎች ቅዱሳን መካናት እና ገዳማትን ይጎብኙ።