Get Mystery Box with random crypto!

Quran

የቴሌግራም ቻናል አርማ quranabandba — Quran Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ quranabandba — Quran
የሰርጥ አድራሻ: @quranabandba
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.44K
የሰርጥ መግለጫ

አላህን በማስደሰት ላይ ራስህን ጥመደው! ካልሆነ ሸይጣን አላህን እንድታስከፋ ያጠምድሀል! ✒العلم قبل القول والعمل
>ድንቅ ድንቅ አባባሎችን ማራኪ ንግግሮችን
ቆንጆ ቆንጆ ምክሮችን...በየቀኑ ያጌኛሉ
>ከወደዳችሁት ኑ አብረን እንስራ!!!!

If You have any comment
@abunes

@abu_useymin
@quranabandba
@quranabandba

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-26 10:20:08
ምን ያህል ሱናቸዉን ሀይ እያደረግን ነዉ? ሁሌም ራሳችንን ልንጠይቅ ሚገባ ነገር ነዉ።አንድ ሰሀባን እናንሳ ማ
አብደላህ ኢብን ኡመር (ረ:ዐ) ረሱልን (ሰ:ዐ:ወ) እግር በእግር ከመከተሉ የተነሳ አንድ ግዜ የሆነ በሩ አጠር ያለ ቤት ለመግባት ጎንበስ ብለዉ ገቡ ።ምንም እንከዋ ከቁመቱ አንፃር ሊያሳልፈው ቢችልም እሳቸውን ተትሎ ጎንበስ ብሎ አልፈዉ
አላህ (ሱ:ወ) ስራቸውን ይውደድ ።

صلى الله عليه وسلم
@quranabandba
218 viewsÁB Ä, 07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 21:31:19
ለአላህ አደራ የተሰጠ ነገር አይጠፋም
አላህዬ ቤተሰቦቼን ልቤን ጉዳዬን ህይወቴን
እንዲሁም የምወዳቸውን በሙሉ ላንተ
አደራ ሰጥቻለው አንተው ተብቅልኝ ጌታዬ
@quranabandba
278 viewsHįk J, edited  18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 08:25:09
የ ተስፋ በር ሁሌም ከፊታችን ክፍት ነው
እኛ በተስፋ መቁረጥ ስሜት ካልዘጋነው
አላህን እስከያዝን ህይወት እስካለን ድረስ
ሁሌም ተስፋ አለ
መልካምን ነገር ተስፋ አድርግ
መልካምን ታገኛለህና
ከአላህ ጋር ....
@quranabandba
327 viewsHįk J, edited  05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 21:46:28
ሰላት...
ምናልባት በፍላጎትህ መስገድ እየቻልክ
ሰላትን ትተተህ ይሆናል...
ነገር ግን አላህ አንተን መገናኘት አልፈለገምና
ፊቱ መቆምን ከለከለህ ተወህም
ይህ ነው እንግዲህ ሚያመው እውነታ
@quranabandba
307 viewsÁB Ä, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 08:07:33
ቀንህን ምትጀምርበት ውብ ዱዓ ...

አላህዬ ከሪዝቅ በረካ ያለውን ስጠን
ከደስታም ሙሉና ዘውሪውን ለግሰን
ከነገርም ገሩንና ቀላሉን አድርግልን
ከስነምግባርም ውብን አላብሰን

@quranabandba
320 viewsHįk J, edited  05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 22:10:20
በላ ጠጣ ተግቦም መቦረቅ ጀመረ...
አደናቅፎት ገደል ገባ ሁሉ ነገሩ ገደል
ገባ ቀንዱ ወጣ ብሎ ቀረ...
ወደ ላይ መውጣት አልቻለ ወደ ውስጥ አልገባ...
እንዳለቀለት ገባው ጮሆም ተጣራ ሚያድነው ቢያጣ...
የወለደችው እናቱ አትሰማ የሳደገው አባቱ
አይመጣ
ሲያሳድደው የከረመው ጠላት አልደፈረ...
ለሊቱ ጨለመ ንፋሱም ነፈሰ ንጋት ተተካ
ፀሀይም ሞቀ ብቻውን ቀረ...
አንድ ነገር ግን ሊያድነው መጣ ሩህንም አወጣ
ሰውነቱን እዛው ይበሰብስ ዘንድ ጥሎት ጠፋ...
ሞት የማይቀረው መከራ
አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን
@quranabandba
280 viewsHįk J, edited  19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 08:35:56
በውጪ ማንነታችን ምንም ለውጥ
አያመጣም።ምክንያቱም ሁላችንም
አንድ አይነት ነን።ሰውን በመልክ ወይም
በቆዳ ቀለም አትፍረዱ።ምክንያቱም
አላህ(ሱ:ወ) ሁሉንም በመልካሙ መልክ
አድርጓል።ሁላችንም ውብ ነን።  በእኛ መንገድ
ሱብሀነላህ

@quranabandba
288 viewsÁB Ä, 05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 21:17:49
"ደቂቃ ከሄደላቹ እናንተ በጣም እድለኛ ናቹ። ምክንያቱም በህመም ላይ ሆነው ይሄ ቀን ባለፈ ብለዉ  ሚምኝ አለ።አንድ ደቂቃ አመት ሚሆንበት ግለሰብ ማለት ነዉ።"  ስለዚህ የቀናት መተካካት ከኒዕማዎቹ ነዉ።
@quranabandba
350 viewsÁB Ä, 18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 07:35:30
ምናልባት ያንተ ሪዝቅ ከ በሽታ ፀድቶ አፊያ
መሆንህ ይሆናል...ምናልባትም ያንተ ሪዝቅ
አላህ አይብህን መሰተሩ ሊሆን ይችላል
አሊያም ከሱ በሆነ እዝነት ከብዙ ችግሮች
ጠብቆህ ሊሆን ይችላል...አልያም አላህ
በሰዎች ልብ ውስጥ እንድትወደድ አርጎህ
ይሆናል...ወይም ጥሩና ውብ ቤተሰብ
ሰቶህ ይሁናል...የአላህ ሪዝቅ ብዙ አይነት
ነው በገንዘብ ብቻ አትገድበው

@quranabandba
319 viewsÁB Ä, 04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 21:35:22
ከተገናኘንበት ጊዜ ጀምሮ ሁሌም ነፍሴን
ጠይቃታለሁ...
ምን መልካም ስራ ኖሮኝ ነው ሽልማቱ
አንቺ የሆንሽው...


{وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُون{
"ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡"
[ሱረቱ ሩም:21]

@quranabandba
318 viewsÁB Ä, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ