Get Mystery Box with random crypto!

ሰላት... ምናልባት በፍላጎትህ መስገድ እየቻልክ ሰላትን ትተተህ ይሆናል... ነገር ግን አላህ አ | Quran

ሰላት...
ምናልባት በፍላጎትህ መስገድ እየቻልክ
ሰላትን ትተተህ ይሆናል...
ነገር ግን አላህ አንተን መገናኘት አልፈለገምና
ፊቱ መቆምን ከለከለህ ተወህም
ይህ ነው እንግዲህ ሚያመው እውነታ
@quranabandba