Get Mystery Box with random crypto!

ቀንህን ምትጀምርበት ውብ ዱዓ ... አላህዬ ከሪዝቅ በረካ ያለውን ስጠን ከደስታም ሙሉና ዘውሪው | Quran

ቀንህን ምትጀምርበት ውብ ዱዓ ...

አላህዬ ከሪዝቅ በረካ ያለውን ስጠን
ከደስታም ሙሉና ዘውሪውን ለግሰን
ከነገርም ገሩንና ቀላሉን አድርግልን
ከስነምግባርም ውብን አላብሰን

@quranabandba