Get Mystery Box with random crypto!

በላ ጠጣ ተግቦም መቦረቅ ጀመረ... አደናቅፎት ገደል ገባ ሁሉ ነገሩ ገደል ገባ ቀንዱ ወጣ ብሎ | Quran

በላ ጠጣ ተግቦም መቦረቅ ጀመረ...
አደናቅፎት ገደል ገባ ሁሉ ነገሩ ገደል
ገባ ቀንዱ ወጣ ብሎ ቀረ...
ወደ ላይ መውጣት አልቻለ ወደ ውስጥ አልገባ...
እንዳለቀለት ገባው ጮሆም ተጣራ ሚያድነው ቢያጣ...
የወለደችው እናቱ አትሰማ የሳደገው አባቱ
አይመጣ
ሲያሳድደው የከረመው ጠላት አልደፈረ...
ለሊቱ ጨለመ ንፋሱም ነፈሰ ንጋት ተተካ
ፀሀይም ሞቀ ብቻውን ቀረ...
አንድ ነገር ግን ሊያድነው መጣ ሩህንም አወጣ
ሰውነቱን እዛው ይበሰብስ ዘንድ ጥሎት ጠፋ...
ሞት የማይቀረው መከራ
አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን
@quranabandba