የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.44K
የሰርጥ መግለጫ
አላህን በማስደሰት ላይ ራስህን ጥመደው! ካልሆነ ሸይጣን አላህን እንድታስከፋ ያጠምድሀል! ✒العلم قبل القول والعمل
>ድንቅ ድንቅ አባባሎችን ማራኪ ንግግሮችን
ቆንጆ ቆንጆ ምክሮችን...በየቀኑ ያጌኛሉ
>ከወደዳችሁት ኑ አብረን እንስራ!!!!
If You have any comment
@abunes
@abu_useymin
@quranabandba
@quranabandba
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-08-31 10:36:14
አንዳንድ ኒእማዎችን ልምድ አድርገናቸው።ምንም እንኩዋን አስደናቂ እና ገራሚ ኒዕማዎች ቢሆንም ከማስትንተን እና ከማመስገን ምን ይዞናል?
በዙሪያሽ ያለውን ከራስሽ ጀምረሽ ለማስትዋል ሞክሪ በዚህ ዘመን እንኩዋ ማሽንን ካለድምፅ መስራት አልትቻለም ለምሳሌ የቡና መፍጫ ፣ፍሪጅ፣ ....ወደ ራስሽ ተመለሺና ደሞ አስቢ በሆድ ውስጥ ብቻ ስንት ሂደት እንደሚካሄድ አስበሽዋል? ምግብ በመፍጨት ሰዐት ብቻ ብናይ ድምፅ ቢኖረው ምን ያህል አዕምሮን እንደሚረብሽ አስቢዉ!!!
ሱብሀነላሂ ወቢሀምዲሂ ሱብህንላሂል አዚም
@quranabandba
64 viewsHįk J, edited 07:36
2022-08-30 21:08:47
ምንም እንኳን ህይወትህ የተስተካከለ ባይሆንም
የፈለከውን ህይወት ላይ ባይሳካልህም
አላህን አመስግን ...ጤንነትን ሚስተካከል
ምንም ነገር የለምና .
@quranabandba
145 viewsHįk J, 18:08
2022-08-30 07:24:10
አንጋም ማህሙድ ዛሂር ትባለለች የ23
አመት ፍልስጤማዊ ወጣት ናት...
ቁርአንን ሙሉ ያለማቋረጥ ለ 10 ተከታታይ
ሰዓት በመቅራት አክትማለች
አንቺስ ዛሬ ስንት ገፅ ቀርተሻል ?
219 viewsHįk J, 04:24
2022-08-29 21:21:31
አላህ የበደለህን አይረሳም ያስለቀሰህን
ያሳዘነህን የሰበረህን አይተውም
አንድ ቀን እውነታው ይወጣል አይዞህ
{ وَمَا كَانَ رَبُّكَ نَسِيًّا}
"ጌታህም ረሺ አይደለም፡፡"
[ሱረቱ መርየም:64]
@quranabandba
220 viewsÁB Ä, 18:21
2022-08-29 07:42:33
ሁሌም ለወላጆችህ ታዛዥ ሁን
የነሱ ዱዓ እድሜ ልክህን ሲያጠልህ
ይኖራል
@quranabandba
275 viewsÁB Ä, 04:42
2022-08-28 21:48:22
የወላጆችን የእህት የወንድምን የመሰለ
እውነተኛና ውብ ፍቅርና እንክብካቤ የለም
ዳበሳቸው ፍውስ ነው እነሱን ማየት ደስታ
ነው ድምፃቸው ለጆሮ ረፍት ነው ለልብ እርጋታ
ነው ዱዓቸው ተሰሚ ነው እንክብካቤያቸው
ልዩ ነው
አላህዬ በአፊያ ጠብቆ ያቆያቸው
ጀነተል ፊርደውስን ማረፊያ ያርግላቸው
@quranabandba
246 viewsHįk J, 18:48
2022-08-28 07:59:38
ምንም እንኩዋን ምኞታችን ቢበዛም
እርጋታና ደስታን ማግኘት የመጀመሪያ
ምርጫችን ነው...እርጋታና ደስታን ለራስህ
በራስህ ፍጠር አላህ አስካለህ ድረስ ሁሌም
በደስታ በእርጋታ ኑር
አንተው ወደ ደስታህ ሂድ እሱ በራሱ ሊመጣልህ አይችልም።
ተነስ እና ሂድ!!!!
288 viewsHįk J, 04:59
2022-08-27 21:02:36
የታመመን ሰው ስትመለከት ዱንያ አንሳ
ትታይሃለች ሁሉም ምኞቶችህ እርባና ቢስ
ይሆናሉ ከጤንነት ጋር ሲታዩ...
አላህዬ አልጋቸው ላይ ሁነው በህመም
ሚሰቃዩትን ፈውስን ላክላቸው
@quranabandba
100 viewsÁB Ä, 18:02
2022-08-27 07:48:14
ቁርአንን አሳማሪዎች ኪራሚን በረራህ ከተባሉት ናቸዉ ተብለናል።
ቁርአንን ማንብብ አትችይም?ዛሬውኑ ለመጀመር ወስኚ፣ማንብብ ትችያለሽ?በሚያምር ቅላፄና በተጅዊድ ለማሳመር ጣሪ፣እሱን ትችያለሽ?ቁርአንን ሀፍዢው፣ከዛስ በእያንዳንዱ ህይወትሽ ጋር አስተሳስሪውና ኑሪው።
ለምን ዝቅተኛውን ደረጃ መርጠሽ እዛው ትቆያለሽ። አላህዬ እኮ ትልቁን ደረጃ ነው የሚወድው ረሱልም(ሰ:ዐ:ወ) ጀንትን በጠየቃቹ ግዜ ፊርደውሰል አእላ(ከፍተኛዋን) ብለዋል ። ስለዚህ ከፍተኛው ድረጃ ላይ ለመድረስ ሞክሪ ከሌለሽ አሁን ጀምሪ ፣አቁመሽ ከሆነም በርቺ ቀጥዪ ሩጫሽንም እንዳታቆሚ
@quranabandba
195 viewsÁB Ä, 04:48
2022-08-26 21:22:05
ሁሉም ከሞት ብሃላ ወደ አላህ ይሄዳል
ነገር ግን ደሰተኛ ሰው ማለት በህይወት
እያለ ወደ አላህ የሄደው ነው
@quranabandba
191 viewsÁB Ä, 18:22