የታመመን ሰው ስትመለከት ዱንያ አንሳ ትታይሃለች ሁሉም ምኞቶችህ እርባና ቢስ ይሆናሉ ከጤንነት ጋር ሲታዩ... አላህዬ አልጋቸው ላይ ሁነው በህመም ሚሰቃዩትን ፈውስን ላክላቸው @quranabandba 100 viewsÁB Ä, 18:02