የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.44K
የሰርጥ መግለጫ
አላህን በማስደሰት ላይ ራስህን ጥመደው! ካልሆነ ሸይጣን አላህን እንድታስከፋ ያጠምድሀል! ✒العلم قبل القول والعمل
>ድንቅ ድንቅ አባባሎችን ማራኪ ንግግሮችን
ቆንጆ ቆንጆ ምክሮችን...በየቀኑ ያጌኛሉ
>ከወደዳችሁት ኑ አብረን እንስራ!!!!
If You have any comment
@abunes
@abu_useymin
@quranabandba
@quranabandba
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3
2022-08-21 08:11:52
ኢላሂዬ ህፃን እያልሁኝ እንደተከባከቡኝ እነርሱን ጠብቅልኝ፤
የደስቶቻቸው ምንጭ ምን ሆን አርገን፤የጭንቀቶቻቸው ፈቺ፣የሀዘናቸዉ አባሽ እና የድክመታቸው ምርኩዝ ምንሆን አድርገን
وَاخْفِضْ لَهُمَا جَنَاحَ الذُّلِّ مِنَ الرَّحْمَةِ وَقُل رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا
ለሁለቱም ከእዝነትህ የመዋረድን ክንፍ ዝቅ አድርግላቸው፡፡ «ጌታዬ ሆይ! በሕፃንነቴ (በርኅራኄ) እንዳሳደጉኝ እዘንልላቸውም» በል፡፡
[ ሱረቱ ኢስራእ 24]
@quranabandba
332 viewsHįk J, edited 05:11
2022-08-20 21:28:28
የማያልፈ መስሎኝ ነበር
ነገር ግን በአላህ እዝነት አለፈ
@quranabandba
327 viewsÁB Ä, 18:28
2022-08-20 08:16:04
ቁርአንን በብዛት የሚቀራ ሰው አላህ
ነገራቶችን የመሸከምን ጉልበት ይሰጠዋል
የህይወት ውጣ ውረድን
ሚያልፍበትን መንገድ ያሳየዋል
@quranaabandba
347 viewsHįk J, 05:16
2022-08-19 22:02:27
ወደ ቤት ስትመጣ ቤተሰቦችህ በናፎቆት
ካልጠበቁህ በፍቅር ካላቀፉህ በፈገግታ
ካልተመለከቱህ...ባህሪህን በደንብ ተመልከት
ራስህን በደንብ ፈትሽወዳጄ
@quranabandba
347 viewsÁB Ä, 19:02
2022-08-19 11:14:19
ሱረቱል ካህፍ ከጁምኣ እስከ ጁምኣ ብርሃን ነው
ልብን ህያው የሚያደርግ የልብ ቀለብ ነው
{الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَنزَلَ عَلَىٰ عَبْدِهِ الْكِتَابَ وَلَمْ يَجْعَل لَّهُ عِوَجًا ۜ}
"ምስጋና ለአላህ ለዚያ መጽሐፉን በውስጡ መጣመምን ያላደረገበት ሲሆን በባሪያው ላይ ላወረደው ይገባው፡፡"
[ሱረቱል ካህፍ:1]
@quran_dusturuna
398 viewsÁB Ä, 08:14
2022-08-19 10:12:07
አላህ ሆይ ነገራቶችን የተገሩ የሆኑ ፣
መንገዳችንንም የቀለለ አርግልን ፣
የተረጋጋችና የመረጥክላትን የምቶድ
ነፍስም ስጠን ፣በመንገድህም አፅናን
ጁመዓ ሙባረክ !!!
በሰለዋት አሸብርቁ
@quranabandba
345 viewsHįk J, edited 07:12
2022-08-18 21:09:12
አላህዬ...
ሁሉም በሮች ሲዘጉ ሰፊው ሁሌም የማይዘጋው
ያንተ በር ብቻ ይቀራል...ሁሉም ነገር ተስፋ ሲያስቆርጥ
ባንተ ላይ ብቻ ተስፋ ይቀራል...
ጌታዬ !!!
ገርንና ብስራትን ያዘለን ነገ አበጅልን
እርጋታንና ተስፋ ያዘለን ህይወትን ስጠን
@quranabandba
348 viewsHįk J, 18:09