Get Mystery Box with random crypto!

አላህዬ... ሁሉም በሮች ሲዘጉ ሰፊው ሁሌም የማይዘጋው ያንተ በር ብቻ ይቀራል...ሁሉም ነገር ተ | Quran

አላህዬ...
ሁሉም በሮች ሲዘጉ ሰፊው ሁሌም የማይዘጋው
ያንተ በር ብቻ ይቀራል...ሁሉም ነገር ተስፋ ሲያስቆርጥ
ባንተ ላይ ብቻ ተስፋ ይቀራል...
ጌታዬ !!!
ገርንና ብስራትን ያዘለን ነገ አበጅልን
እርጋታንና ተስፋ ያዘለን ህይወትን ስጠን

@quranabandba