Get Mystery Box with random crypto!

አላህ ሆይ ነገራቶችን የተገሩ የሆኑ ፣ መንገዳችንንም የቀለለ አርግልን ፣ የተረጋጋችና የመረጥክላት | Quran

አላህ ሆይ ነገራቶችን የተገሩ የሆኑ ፣
መንገዳችንንም የቀለለ አርግልን ፣
የተረጋጋችና የመረጥክላትን የምቶድ
ነፍስም ስጠን ፣በመንገድህም አፅናን
ጁመዓ ሙባረክ !!!
በሰለዋት አሸብርቁ

@quranabandba