Get Mystery Box with random crypto!

ኢላሂዬ ህፃን እያልሁኝ እንደተከባከቡኝ እነርሱን ጠብቅልኝ፤ የደስቶቻቸው ምንጭ ምን ሆን አርገን፤የ | Quran

ኢላሂዬ ህፃን እያልሁኝ እንደተከባከቡኝ እነርሱን ጠብቅልኝ፤
የደስቶቻቸው ምንጭ ምን ሆን አርገን፤የጭንቀቶቻቸው ፈቺ፣የሀዘናቸዉ አባሽ እና የድክመታቸው ምርኩዝ ምንሆን አድርገን


وَاخْفِضْ لَهُمَا جَنَاحَ الذُّلِّ مِنَ الرَّحْمَةِ وَقُل رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا

ለሁለቱም ከእዝነትህ የመዋረድን ክንፍ ዝቅ አድርግላቸው፡፡ «ጌታዬ ሆይ! በሕፃንነቴ (በርኅራኄ) እንዳሳደጉኝ እዘንልላቸውም» በል፡፡
                   [ ሱረቱ ኢስራእ 24]


@quranabandba