Get Mystery Box with random crypto!

ከተገናኘንበት ጊዜ ጀምሮ ሁሌም ነፍሴን ጠይቃታለሁ... ምን መልካም ስራ ኖሮኝ ነው ሽልማቱ አን | Quran

ከተገናኘንበት ጊዜ ጀምሮ ሁሌም ነፍሴን
ጠይቃታለሁ...
ምን መልካም ስራ ኖሮኝ ነው ሽልማቱ
አንቺ የሆንሽው...


{وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُون{
"ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡"
[ሱረቱ ሩም:21]

@quranabandba