Get Mystery Box with random crypto!

ምናልባት ያንተ ሪዝቅ ከ በሽታ ፀድቶ አፊያ መሆንህ ይሆናል...ምናልባትም ያንተ ሪዝቅ አላህ አይ | Quran

ምናልባት ያንተ ሪዝቅ ከ በሽታ ፀድቶ አፊያ
መሆንህ ይሆናል...ምናልባትም ያንተ ሪዝቅ
አላህ አይብህን መሰተሩ ሊሆን ይችላል
አሊያም ከሱ በሆነ እዝነት ከብዙ ችግሮች
ጠብቆህ ሊሆን ይችላል...አልያም አላህ
በሰዎች ልብ ውስጥ እንድትወደድ አርጎህ
ይሆናል...ወይም ጥሩና ውብ ቤተሰብ
ሰቶህ ይሁናል...የአላህ ሪዝቅ ብዙ አይነት
ነው በገንዘብ ብቻ አትገድበው

@quranabandba