Get Mystery Box with random crypto!

የ ተስፋ በር ሁሌም ከፊታችን ክፍት ነው እኛ በተስፋ መቁረጥ ስሜት ካልዘጋነው አላህን እስከያዝ | Quran

የ ተስፋ በር ሁሌም ከፊታችን ክፍት ነው
እኛ በተስፋ መቁረጥ ስሜት ካልዘጋነው
አላህን እስከያዝን ህይወት እስካለን ድረስ
ሁሌም ተስፋ አለ
መልካምን ነገር ተስፋ አድርግ
መልካምን ታገኛለህና
ከአላህ ጋር ....
@quranabandba