Get Mystery Box with random crypto!

ምን ያህል ሱናቸዉን ሀይ እያደረግን ነዉ? ሁሌም ራሳችንን ልንጠይቅ ሚገባ ነገር ነዉ።አንድ ሰሀባን | Quran

ምን ያህል ሱናቸዉን ሀይ እያደረግን ነዉ? ሁሌም ራሳችንን ልንጠይቅ ሚገባ ነገር ነዉ።አንድ ሰሀባን እናንሳ ማ
አብደላህ ኢብን ኡመር (ረ:ዐ) ረሱልን (ሰ:ዐ:ወ) እግር በእግር ከመከተሉ የተነሳ አንድ ግዜ የሆነ በሩ አጠር ያለ ቤት ለመግባት ጎንበስ ብለዉ ገቡ ።ምንም እንከዋ ከቁመቱ አንፃር ሊያሳልፈው ቢችልም እሳቸውን ተትሎ ጎንበስ ብሎ አልፈዉ
አላህ (ሱ:ወ) ስራቸውን ይውደድ ።

صلى الله عليه وسلم
@quranabandba