Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfansz
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 175.38K
የሰርጥ መግለጫ

Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2024-05-31 20:51:37
በርካታ ቻናሎች ላይ ብሩኖን ከሌሎች ትንንሽ ተጨዋቾች ጋር ሲያነፃፅሩ ማየት አያስችለኝም !

ምክኒያቱም በአንድ ወቅት የነበረ ስታት ሲመለከቱ አፋቸውን እንደሚዘጉ ስለማውቅ !

ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ !

" ቡሩኖ አሁን እየሰራው ባለው ስራ እሄን ጊዜ የአርሰናል ተጨዋቾች ቢሆን ሀውልት ይሰራለት ነበር "

በአንድ ወቅት ሪዮ ፈርዲናንድ

@Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz
12.0K viewsʟᴇᴏ ᴍᴀʀᴄᴜs̏ ¹⁰, edited  17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-31 20:43:37
ሁሉም አይኖች በኮቢ ማይኑ ላይ

@Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz
12.1K viewsʟᴇᴏ ᴍᴀʀᴄᴜs̏ ¹⁰, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-31 20:39:11
ማንቸስተር ዩናይትዶች ከትሮቭ ቻሉባ ወኪሎች ጋር ግንኙነት እድርገዋል ሲሌ ዩናይትድ ስታንድ ዘግቧል።

@Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz
12.0K views𝐌𝐫.Ʀᴏʙᴀ P𝖗ᴏᴍσтєr ⁷, edited  17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-31 20:28:25
የቀድሞ የክለባችን አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ሞሪንሆ የቱርኩ ክለብ ፌነርባቼን በአሰልጣኝነት የሚረከቡ ሲሆን ከቀድሞ ተጨዋቻቸው ፍሬድ ጋር ዳግም የሚገናኙ ይሆናል !

Reunited

@Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz
12.1K viewsʟᴇᴏ ᴍᴀʀᴄᴜs̏ ¹⁰, 17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-31 20:20:52
" ምን አይነት እግር ኳስ መጫወት እንደምትፈልግ ማወቅ አለብህ ትንሽ ተጭነህ መጫወት ፤ ትንሽ ተጭነህ መጫወት ምንድነው ልትል ትችላለህ ወይ መጫን ትፈልጋለህ ወይም አትፈልግም "

የቀድሞ አሰልጣኝ ራልፍ ራንኒክ ከተናገረው የተወሰደ

@Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz
11.9K viewsʟᴇᴏ ᴍᴀʀᴄᴜs̏ ¹⁰, 17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-31 20:12:56
የስፖርቲንጉን የመሀል ተከላከይ ዴዮማንዴን ለማስፈረም እያሰቡ ነው !!!

ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ አይቮሪ ኮስታዊውን የመሀል ተከላካይ ኦስማን ዲዮማንዴን ከስፖርቲንግ ሊዝበን ለማስፈረም እያሰቡ ነው።

ፖርቹጋሉ ክለብ ስፖሪቲንግ ሊዝበን በዚህ ክረምት ገቢ ስለሚያስፈልገው ተጨዋቹን በክረምቱ የተጨዋቾች ሽያጭ ላይ አስገብቶታል። የ20 አመቱ የመሀል ተከላካይ ዋጋው 35 ሚሊየን ፓውንድ እንደሆነ ይገመታል።

[ #Charlie_Gordon - #Daily_Express ]

@Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz
12.1K viewsᴀʙᴅᴜʟᴋᴇƦɪᴍ, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-31 20:09:06
ራስሙስ ሆይሉንድ

@Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz
11.7K viewsʟᴇᴏ ᴍᴀʀᴄᴜs̏ ¹⁰, 17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-31 20:02:10
አዲስ ታዳጊ ወደ ክለባችን... !!!

ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ አውስትራሊያዊውን የቀዶሞ ፐሮዝ ግሎሪ ቀኝ መስመር ተከላካይ የሆነውን ጀምስ ኦቨርን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል።

ክለባችን ለ16 አመቱ ታዳጊ ጥያቄ 'የእናስፈርምህ' ጥያቄ የቀረቡለት ሲሆን... ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ታዳጊው ክለቡን ለመቀላቀል እንደሚወስን ተስፋ አድርጓል።

ክለባችን ታዳጊው ወደ ቡድኑ ለማካተት የታዳጊውን ውል ስምምነት ሊጨርስ ነው። ታዳጊው ባለፈው አመት የአውስትራሊያ ክለቡን ፐርዝ ግሎሪን ለቆ ነው ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ እንግሊዝ ያቀናው።

[#Stefan_Rylston - #MEN]

@Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz
11.9K viewsᴀʙᴅᴜʟᴋᴇƦɪᴍ, edited  17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-31 19:55:11
ሪዮ ፈርዲናንድ፡

"በ2008 ቻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ላይ በ90 ደቂቃ ውስጥ ማሸነፍ ነበረብን።"

"It was a crazy way to win"

ስለዚህ ምሽት ትውስታ እና ገጠመኝ ያለው እስኪ ኮሜንት ላይ ያስቀምጥልን።

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
11.9K viewsEmperor Miky , edited  16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-31 19:18:56
በተጨማሪም ማንችስተር ዩናይትዶች የበርንማውዙን የግራ ተመላላሽ ሚሎስ ኬርኬዝን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው ተብሏል !

Alex Crook Via Talk Sport

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
12.4K viewsA𝐛, edited  16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ